በማሕበረሰብ ዐቀፍ ጤና መድኅን ተቋም ውስጥ አባል ለሆኑ ግለሰቦች ከዚህ በፊት በመንግሥት ህክምና ተቋማት በሀኪም በታዘዘው መሠረት የአባልነት መታወቂያቸውን እያሳዩ በከነማ ፋርማሲዎች መድኃኒቶች ይወስዱ ነበር። በተለይ በ2014 ዓ.ም. የተለያዩ መድኃኒቶችን የከነማ ፋርማሲዎች... Read more »

አሸባሪው ሕወሓት መራሹ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ ጀምሮ ያለፉት 30 ዓመታት የጋራ መስተጋብራችንን የሚበጥስና አብሮነትን የሚንድ በርካታ ተግባራትን ፈፅሟል። መለያየትን ሥርዓታዊና ሕገ መንግሥታዊ መሠረት በማስያዝ፣ የተጨቆኑ ማንነቶችን እውቅና ለመስጠት በሚል ሽፋን ኢትዮጵያዊነት... Read more »