“ዓለም አቀፉን ጫና የሚቋቋም ኢኮኖሚ እየገነባን ነው”-ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

ኢትዮጵያ ከውስጥም ከውጪም እየተፈተነች ያለችበት ጊዜ ላይ ለመሆኗ እማኝ መፈለግ አያሻም። ፈተናው ከውስጥ፣ ሀገሩን ከከዳው የአሸባሪ ቡድን እና የቡድኑ አምላኪዎች ጋር ከውጭ ደግሞ፣ አሸባሪው ቀደም ሲል ከሀገር በዘረፈው ሀብት ካፈራቸው የጥፋት ቡድኖች... Read more »