
ከፊታችን ሁለት ኩነቶች ይጠብቁናል። ሕወሓትን የማሰናበትና ግብአተ መሬቱን የማጣደፍ፤ የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን እውን ማድረግ። በነዚህ ሁለት ኩነቶች ውስጥ ሕወሓት ላይመለስ ጠፍቶ፣ ኢትዮጵያዊነት ላይደርቅ ይለመልማል፤ ሀሰተኛው ይዋረዳል፤ እውነተኛው በኩራት ይቆማል። ከፊታችን ያሉት ወሳኝ... Read more »

ባለፈው ሳምንት የተከበረውን የእጅ መታጠብ ሳምንት ምክንያት በማድረግ ሰይፉ ፋንታሁን በኢቢኤስ ቲቪ ላይ ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር አንዲት አጭር ጭውውት አሳይቷል።ሰይፉ የእጁን ንጹህነት አይቶ ሊበላ ሲል አርቲስት ሚካኤል ይከለክለዋል።የሰይፉ እጅ በባትሪ መሰል... Read more »

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት እንደገና የተቋቋመው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከ75 ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረ አንጋፋ ዓለም አቀፍ ተቋም ነው።የዓለም ሰላምና ደህንነት እንዲጠበቅ፣ አስፈላጊ በሆኑባቸው ስፍራዎች ሁሉ ሰብአዊ ድጋፎች እንዲደረጉ መስራት፣ ሰብአዊ መብቶችን... Read more »

ዛሬ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት «ሀገርና ታማኝ ልቦች» ስል በአዲስ ሀሳብ መጥቻለሁ። ጽሁፌን በጥያቄ መጀመር እፈልጋለሁ። ለእናንተ ኢትዮጵያዊነት ምንድነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ ። ሀገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ... Read more »

በቅርቡ ሽሮ ሜዳ ከወንድሜ ልጅ ጋር ሆነን ለዘመድ ልጆች ደብተር ለመግዛት በየሱቆች ዞር ዞር እያልን ነበር። እኔ በየሱቁ እየገባሁ ደብተር እያገላበጥኩ ስመለከት ብዙ ጊዜ ወስደኩ፤ እሱም የሒሳብ መምህር ስለሆነ ለምዶበት ነው መሰለኝ... Read more »

ጎበዝ ዘንድሮ የሚሰማው ሁሉ አጃይብ ያሰኛል፡፡ የዓለምን ሰላምና ጸጥታ ላስጠብቅ ተፈጥሪያለሁ የሚለው ተቋም የኢትዮጵያን ጸጥታና ሰላም ፈፅሞ የሚፈልገው አልመሰለም፡፡ ተቋሙ ለኢትዮጵያ ሰላም ያልቆመ ስለመሆኑ በርካታ መረጃዎችን መጥቀስ ቢቻልም፣ በቅርቡ የሆነው ደግሞ ዓላማው... Read more »

የሰው ልጅ ህልውናውን ካገኘባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ሀሳብ ነው። ህልውናውን ከሚያጣባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ደግሞ የሀይል የበላይነት ነው ይባላል። ሀሳብና ሀይል ሆድና ጀርባ ናቸው። ሀሳብ በሀይል ሲፈርስ፣ ሀይል በሀሳብ ይገነባል። ሀሳባችሁን... Read more »

ሰሞኑን በተለየ መልኩ በድምቀት የተፈጸመው የአዲስ መንግስት ምስረታና ባዕለ ሲመት፤ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ታላቅ ሁነት ነበር።አዎን ኢትዮጵያውያን በእጅጉ ሲጠይቁ የኖሩት ለእዚህም ትልቅ ዋጋ የከፈሉበት አዲስ ስርዓት ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረበት ታላቅ ወቅት ነው።... Read more »

ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ በከፍተኛ ተሰባስቦ ከሚያከብራቸው በዓላት አንዱ የመስቀል በዓል ነው:: በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖር ማህበረሰብ / በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገርም/ ለመስቀል በዓል ወደ ትውልድ አካባቢውና ቤተሰቡ ይሄዳል:: በዚህም መደጋገፉ፣ አብሮ መብላት መጠጣቱ፣... Read more »

የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የመከራ ጉም ለብሶ ሳይ ያልገባኝ..ያልገባችሁ ስል መጣሁ። ባህር ከሆነው የተንኮልና የክፋት ተሰጥኦው.. ከከረመውና ከሰሞነኛው የህወሓት የጠብ ቁርሾ እያጠቀስኩ አስነብባችኋለሁ። ያልገቡኝ እንዳልገቧችሁ ተስፋ በማድረግ ወደ ትዝብቴ ልለፍ።... Read more »