
የፌዴራል ፖሊስ በመላ ሀገሪቱ እየተንቀሳቀሰ የሀገሪቱን ሰላምና ድህንነት በማስከበር ላይ ይገኛል:: በአሁኑ ወቅትም ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመታጠቅ ዘርፈ ብዙ ተልዕኮዎችን በመወጣት ላይ ነው:: ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በዕውቀት እና በክህሎት የበቃ ሰራዊትና ተልዕኮውን... Read more »

ባለፈው ሃሙስ የወቅታዊ አምድ ዝግጅታችን ወቅታዊ የአገራችን ጉዳዮችን መነሻ በማድረግ የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ክርስቲያን ታደለ ጋር ያደረግነውን ቃለምልልስ ይዘን መቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው የወቅታዊ አምዳችንም በተለይ የኑሮ... Read more »

6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተቋቋመ እንሆ አንድ ዓመት ሊሆነው ጥቂት ጊዜያት ቀርተውታል። ህዝቡ አገር አቀፍ ምርጫውን ተከትሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተወሰኑም ቢሆኑ ከሌሎች ፓርቲዎች ወንበር ያገኙ በመኖራቸው የሞቀ ክርክር... Read more »

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ጉዳይ ጥናት ቡድን መሪ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ካለፉት አርባ ሁለት ዓመታት ጀምሮ የደረሱትን ዘርፈብዙ በደሎች አስመልክቶ 21 አባላት ያሉት የጥናት ቡድን በማዋቀር... Read more »

የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር አሩሲ ክፍለ አገር ዴራ አማኑኤል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ዴራ አማኑኤል እንዲሁም አሰላ መለስተኛ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል፡፡ በቅድስት ሥላሴ... Read more »

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሕግ ትምህርት ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል:: ከዚያም በተለያዩ አካባቢዎች ተመድበው ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል:: በተለይም ግጭቶች ሲከሰቱ በነበሩባቸው አካባቢዎች ሁኔታዎችን ተመልክተው በሕግ ዓይን እልባት እንዲያገኙ ሠርተዋል:: በኦሮሚያ ክልል ቡድኖ በደሌ ዞን ቦርቻ ወረዳ... Read more »

ኤች አር 6600ም ሆነ የኤስ 3199 ረቂቅ ህጎች በምክር ቤት ጸድቀው ተግባራዊ የሚሆኑ ከሆነ የሚኖራቸው ተጽዕኖ ምንድን ነው? ጉዳታቸው ምንያህል ነው? ከእዚህ ለመውጣት ምን መደረግ አለበት? የራሺያና የዩክሬን ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጥረውን... Read more »

<<በቁጠባ መጠቀም የማንችል ከሆነ በቀጣይ ነዳጅ በኮታ ልንሰጥ የምንችልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል>> -አቶ ገብረመስቀል ጫላ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር
ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ የሥራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ስብሰባውን ከትናንት በስቲያ ሲያደርግ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርን የስምንት ወራቅ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል። በወቅቱ በርካታ የምክር ቤት አባላት የኑሮ ውድነቱን የሚያባብሱ... Read more »

ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረች ስትሆን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷም እንዲሁ ማንም ቅራኔ የሚያስገባበት አልነበረም። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ምንም ዓይነት ዲፕሎማሲያዊ ጫና በሌሎች አገራት ላይ ፈጥራ አለማወቋ ነው። ሌሎች አገራት ግን በተለይም ምዕራባውያን በተለያየ... Read more »

የኢትዮጵያን እርሻ በዘላቂነትና በመዋቅራዊ መልክ መለወጥ አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል። ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ፣ የኢትዮጵያን ግብርና እመርታ ውስጥ የሚያስገቡ የፖሊሲና የቴክኖሎጂ ለውጥ አምጪ ሃሳቦች በኢትዮጵያ ተግባራዊ መደረግ ጀምረዋል። ከእነዚህ መካከል የበጋ ስንዴ የመስኖ ልማት... Read more »