ግንዛቤና ውሳኔ- ለጡት ካንሰር መከላከል

የጡት ካሰንር ባደጉት ሀገራት በከፍተኛ ደረጃ የሚከሰት የጤና ችግር ቢሆንም በኢትዮጵያና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ስርጭቱ ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ እንደመጣ የተለያዩ ጥናቶች ያሳያሉ። እ.ኤ.አ በ2022 ከዓለም ጤና ድርጅት የወጣው ሪፖርት፣ በዓለም አቀፍ... Read more »

የቫይታሚን ‹‹ዲ›› እጥረት- ቀጣዩ የጤና ስጋት

ግራ ገብቶታል፣ በዚህ እድሜው እንዲህ አይነት ህመም ይገጥመኛል ብሎ አላሰበም። ጡንቻው ይዝልበታል። ድካም ይሰማዋል። አልፎ አልፎ ደግሞ በእግሮቹ አጥንት ላይ ህመም ይሰማዋል። ህመሙ እለት በእለት እየጨመረ ሲመጣ ነው መንስኤው ምን እንደሆነ ለማወቅ... Read more »

 ዘርፈ ብዙ ምላሽ ለአዕምሮ ጤና

ከዓለም ሕዝብ አንድ አምስተኛ ያህሉ እርዳታ የሚሻ የአእምሮ ጤና ችግር ያለበት መሆኑን ከዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህ ውስጥ ከ76 አስከ 86 ከመቶ ያህሉ ደግሞ ሕክምና ያላገኙ የአእምሮ ጤና ችግሮች... Read more »

 ትኩረት ያልተሰጠው የአዕምሮ እድገት ውስንነት

አስናቀ ፀጋዬበዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ወይም 15 ከመቶ የሚሆነው ሕዝብ በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ መንስኤዎች ምክንያት አካል ጉዳተኛ እንደሆነ ይነገራል። ከዚህ ውስጥ 70 ከመቶ ያህሉ በታዳጊ ሀገራት ውስጥ ይኖራል። በኢትዮጵያም ከ23... Read more »

ስነ ተዋልዶ ጤና-ከተደራሽነት ወደ ጥራት

የአፍላ ወጣትነት እድሜ የሕብረተሰቡን የቀጣይ ትውልድ ማፍራት ሁኔታ የሚወስን ነው። በተለይ ደግሞ እንደኢትዮጵያ ባሉ የወጣት ቁጥራቸው ከጠቅላላው ሕዝብ አንፃር ከፍተኛ የሆኑባቸው ሀገራት ለወጣቶች አስቻይ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ፣ ተሳታፊነታቸውንና ተጠቃሚነታቸውን ካልተረጋገጠ ለሚታሰበው ሀገራዊ ለውጥ... Read more »

ፈጣን ህክምና አደጋን ለመከላከል

በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ አደጋዎች ምክንያት በየዓመቱ 4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሰዎች እንደሚሞቱ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህ አሃዝ ወባ፣ ሳምባና ኤች አይ ቪ ኤድስ ተዳምረው በየዓመቱ ከሚያስከትሉት ሞት የበለጠ ነው፡፡ ይህም አደጋዎች ከሌሎች... Read more »

ጥራትና ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት ለወጣቶችና አፍላ ወጣቶች

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ በቁጥር የበዙ ወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ይገኛሉ። እነዚህ ወጣቶችና አፍላ ወጣቶች በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የጤናና በሌሎችም ሴክተሮች የሚሰጡ አገልግሎቶችን የማግኘት መብት አላቸው። ይህንኑ መብታቸውን ለማስከበር ታዲያ ጤና ሚኒስቴርና... Read more »

ከፖሊሲ ማሻሻያ እስከ ኢንቨስትመንት አማራጭ

በ2016 ዓ.ም በጤናው ዘርፍ በርካታ አበይት ተግባራት ተከናውነዋል። ከፖሊሲ ማሻሻያ ጀምሮ የጤናውን ዘርፍ ሊያዘምኑ የሚችሉ በርካታ አዳዲስ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ውጤቶች ተዋውቀዋል። በተለይ እያደገ ከመጣው የሕብረተሰቡ የጤና አገልግሎት ፍላጎትና ቀደም ሲል ያሉና አሁን... Read more »

‹‹ጳጉሜን ለጤና››

በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ አነስተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የጤና ችግር ሲያገጥማቸው ወደ ሐኪም ቤት ሄደው መታከም አይችሉም። ከፍተኛ ህመም ከገጠማቸውማ የሚሞቱበትን ጊዜ ከመቁጠር ውጭ ሌላ አማራጭ አይኖራቸውም። እንዲያም ሆኖ ግን በጤና መድህን አገልግሎት... Read more »

 የአጥንትና መገጣጠሚያ ሕክምና ለማሻሻል

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአጥንትና መገጣጠሚያ ሕክምና ታሪክ አጭር እድሜ ያስቆጠረ ነው። በዘርፉ የሰለጠኑ የሕክምና ባለሞያዎች ቁጥርም አሁን ካለው የኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጥር ጋር የሚመጣጠን አይደለም። በአሁኑ ግዜ በኢትዮጵያ 627 የአጥንትና መገጣጠሚያ ሀኪሞች እንዳሉ መረጃዎች... Read more »