ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡ የጎንደር የኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል የሚሰጠው ‹‹ከማሰተር ካርድ ፋውንዴሽን›› ጋር በመተባበር ነው፡፡ የጎንደር... Read more »

ባለጋሪው

መደዳውን በሰልፍ  ከቆሙት መሃል አብዛኞቹ ወጪ ወራጁን በንቃት ይቃኛሉ። ጥቂት የማይባሉት ደግሞ በጋሪ የጫኑትን ሸጠው ለመሄድ የራሳቸውን ዘዴ እየተጠቀሙ ነው። በዚህ ስፍራ እርስ በርስ ለመደማመጥ ይቸግራል። ሁሉም ከሌላው ልቆ ለመታየት የሚያሳየው ጥረት... Read more »

እንቦጭን ማጨድ የሚያስችሉ 2 ማሽኖች ተገዙ 

ዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ 2 የእንቦጭ ማጨጃ ማሽኖች ከነሙሉ መለዋወጫቸው ግዥ መፈፀሙን አስታወቀ፡፡ H-9 905 የተባሉ ከፍተኛ የአረም ማጨጃ ማሽኖች እያንዳንዳቸው 75 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ሲሆን... Read more »

የሠዓሊ ለማ ጉያ – የሥራና የጥበብ ሕይወት

የክብር ዶክተር ሠዓሊ ለማ ጉያ ገመዳ ኢትዮጵያ ከአፈራቻቸው ታላቅ የጥበብ ሰዎች ተርታ በግንባር የሚሰለፉ ባለሙያ ናቸው፡፡ የዘመናችን እውቅ የሥዕል ባለሙያ ከመሆናቸው ባሻገር የቅንነት፣ የደግነት፣ የጨዋነት፣ የጀግንነት፣ የአባትነት፣ የአርቆ አስተዋይነት መንፈስ የአላቸው አባት... Read more »

‹‹ከልጅነቴ ጀምሮ ዘፋኝ እንደምሆን አውቅ ነበር››

የጥበብ ፍቅር እንዲህ ያደርጋል፡፡ ይቺ ድምጻዊት በፋርማሲ የትምህርት ክፍል ብትመረቅም መክሊቴ ነው ያለችው ሙዚቃ ሆነ፡፡ ድምጻዊቷ ወደ ሙዚቃው የመጣችው ለእንጀራ ሳይሆን የጥበብ ፍቅር አሸንፏት ነው ማለት ነው፡፡ የመድሃኒት ቀማሚ፣ ምርጥ የፎቶ ባለሙያ፣... Read more »

የተማሪዎች ማኅበራት ሚናቸውን እየተወጡ አይደለም ተባለ

በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚቋቋሙ ማህበራት ግጭቶችን አስቀድሞ በመከላከል ረገድ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑን አስተያየት የሰጡ ተማሪዎች ተናገሩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ለኢዜአ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተማሪዎች፣ የሰላምና ሌሎችም በርካታ ማህበራት... Read more »

ከ55 ዓመታት በኋላ የተገኙ የፊዚክስ የኖቤል ተሸላሚ ሴት

በምርምር ሥራ ውስጥ የወንዶችን ያህል የሴቶች ቁጥር ከፍተኛ አይደለም፡፡ ክፍተቱ በዓለም ደረጃ የሚስተዋል ቢሆንም በታዳጊ ሀገሮች ደግሞ የጎላ ነው፡፡ ሴቶች በአንደኛና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብዛት ያላቸውን ያህል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ... Read more »

ያልተፈተሸው የግል ስርዓተ ትምህርት በግል ትምህርት ቤቶች

ምስጋናው ታረቀኝ(ስሙ የተቀየረ) አዲስ አበባ ውስጥ በአንድ የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምር የቅርብ ጓደኛዬ ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ የሳምንቷን የመጨረሻ የዕረፍት ቀናችንን በአንደኛችን ቤት ሆነን እናሳልፋልን፡፡ በአንዱ ቀን ታዲያ እንደተለመደው ስለ ሥራ እየተጨዋወትን ሳለ፤... Read more »

ዛሬ በመላው ዓለም የሚከበረውን ፀረ-ጾታዊ ጥቃት ቀን በማስመልከት ከኢፌዲሪ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት የተላለፈ መልዕክት

ሃላፊነቱ የሁላችንም ነው ! ዛሬ በመላው ዓለም የሚከበረውን ፀረ-ጾታዊ ጥቃት ቀን በማስመልከት ከኢፌዲሪ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት የተላለፈ መልዕክት የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ በሴቶችና ሴት ልጆች ላይ የሚፈጸመውን ጾታዊ ጥቃት የማስቀረት ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ... Read more »

ሴትና መሪነት

ስለ ሴቶች እኩልነት ብቃት፣ እምቅ ክህሎት ብዙ ተብሏል። በተግባር ይህን ብቃታቸውን እንዲያወጡ እየተሰጠ ያለው እድል ግን ዳዴ ከማለት የዘለለ አይደለም።በአንጻሩ አጋጣሚው ሲፈጠርና አንዳንዴም በሁኔታዎች አስገዳጅነት ማህበረሰቡ ለወንዶች ብሎ ባስቀመጣቸው ቦታዎች ሴቶች አስደናቂ... Read more »