ደህንነቱን ያልጠበቀ ፅንስ ማቋረጥን ለመከላከል

ፅንስ ማቋረጥ ሴቶችንና ወንዶችን እንደ ግለሰብ ብሎም የማህበረሰብ አባላትን የሚያካትት ሰብዓዊ ጉዳይ በመሆኑ ከህክምና፣ ሥነምግባርና ከህግ ሁኔታዎች በላይ መሆኑ ይገለጻል። በኢትዮጵያ ፅንስ የማቋረጥ ጉዳይ አሁንም አወዛጋቢና በርካታ ክርክሮች የሚቀርቡበት መሆኑ ይታወቃል። የጤናና... Read more »

የታካሚውን ትከሻ ያጎበጠው የጤና አገልግሎት

ሞት ቀድሟቸው ሬሳቸው በሳጥን ታሽጎ እንዳይጓዝ ማልደው የተነሱ ታካሚዎች የሽንትና የደም ናሙና በመስጠት የላቦራቶሪውን ክፍል ከበዋል፡፡ ድንገት መብራት ጠፋ፡፡ ወረፋ ሲጠባበቁ የነበሩ ተገልጋዮች ደነገጡ፤ በሸቁ፡፡ አንደኛው ድምፁን ከፍ አድርጎ፤ ባለሙያዎችን የሚያጥላላ ንግግር... Read more »

የተነፈገውን እድል ያስመለሰው ሆስፒታል

በኢትዮጵያ እድሜ ጠገብ ከሆኑ ሆስፒታሎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የሃገሪቱ ትልቁ ሪፈራል ሆስፒታልም ነው፡፡ በነባር ህንፃዎቹ ልዩ ልዩ የህክምና አገልግሎቶችን ለበርካታ አመታት ለዜጎች ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም፣እነዚህ ህንጻዎች በአሁኑ ወቅት እርጅና ተጫጭኗቸዋል፤ የጥቁር አንበሳ... Read more »

የጣፋጭ መጠጦችና የካንሰር ዝምድና

ካንሰር በአለማችን እጅግ አስቸጋሪና ህይወት ቀጣፊ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡ አለም አቀፍ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የካንሰር ህመም በአሁኑ ወቅት ኤች አይቪ ኤድስ፣ሳምባ ነቀርሳና የወባ በሽታዎች በጋራ... Read more »

‹‹በቂ ጥናትና ቴክኖሎጂ አለመኖር የቆዳ አለርጂዎችን በቀላሉ መለየት አላስቻለም ›› ዶክተር ሽመልስ ንጉሴ በአለርት ሆስፒታል የቆዳና የአባላዘር በሽታ ስፔሻሊስት ሐኪም

በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 በላይ የሚሆኑ የቆዳ በሽታዎች እንዳሉ በተለያዩ ጊዚያት የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ የቆዳ በሽታ አይነቶች አንዱ በሆነው የቆዳ አለርጂ /eczema/ ብቻ የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር ከ10 እስከ 20 በመቶ እንደሚደርስ... Read more »

ከጥፍጥና ወደ ጎምዛዛ ያመራው የህፃናት ምግብ

በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ውስጥ ህፃናት በአግባቡ ካልተመገቡ ሊመለስ የማይችል አካላዊና አእምሯዊ ዕድገት መገታት ወይም መቀንጨር ሊያጋጥማቸው ይችላል።በነዚህ ቀናት የተስተካከለ አመጋገብ መከተል ደግሞ በርካታ ጥቀሞች እንደሚያስገኙ በመጥቀስ የአመጋገብ ሥርዓቱን ወላጆች እንዲከተሉ የጤና... Read more »

የማህፀን በር ካንሰርን የማጥፋት ተስፋ

የማህፀን በር ካንስር በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ሴቶችን የሚያጠቃ በሽታ መሆኑን ከጤና ጥበቃ የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ።በሽታው ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ ለመከላከል የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማካሄድና ክትባት መውሰድ አዋጭ መንገዶች መሆናቸውን የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ።... Read more »

በእናት ጡት ወተት ላይ የተጋረጠው ፈተና

የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ህፃናት ተኪ የለሽ ምግብ ከመሆኑ አኳያ ትልቅ ስፍራ ይሰጠዋል፡፡ እናቶች ልጆቻቸው ስድስት ወር እስኪሞላቸው ድረስ ጡት ማጥባት እንደሚገባቸው የጤና ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲያስገነዝቡ የሚደመጠውም ከዚሁ ፋይደው አኳያ በመነሳት ነው፡፡... Read more »

‹‹ለኮሌራ በሽታ አጋላጭ ሁኔታዎችን መቆጣጠር ካልተቻለ አሁንም ስጋት ሊሆን ይችላል›› አቶ መላኩ አበበ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች የተግባቦት ባለሞያ

 የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በቅርቡ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታ ወቀው፤ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በትግራይና በአዲስ አበባ ከተማ በተከተሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ አስከአሁን የተያዙ ሰዎች ቁጥር 525 የደረሰ ሲሆን፣ 8 ሰዎች በዚሁ በሽታ ምክንያት ህይወታቸው... Read more »

ፓልም የምግብ ዘይት

‹‹የልብና ተያያዥ ችግሮችን ጨምሮ ለከፋ የጤና ችግር ያጋልጣል›› –የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥናት አዲስ አበባ፡- የረጋ የፓልም የምግብ ዘይት ከፍተኛ የጥራት ችግር እንዳለበትና ይህም የልብና ተያያዥ የጤና ችግሮችን ጨምሮ ለከፋ የጤና ችግር ሊያጋልጥ... Read more »