ቅንጅታዊ አሰራር -ጊኒ ዎርምን ለማጥፋት

የጊኒ ዎርም በሽታ የተገኘው  እአአ   በ1978 ዓ.ም ነው፡፡ በትሮፒካል አካባቢዎች በሽታው መድኃኒት የሌለው ሲሆን፣ ከ20 ወረርሽኝ በሽታዎች መካከል አንዱ ሆኖም በዓለም ጤና ድርጅት ተመዝግቧል፡፡ ከኩፍኝ ቀጥሎ ያለ መድኃኒት የአኗኗር ዘይቤን በመቀየር ብቻ... Read more »

መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች

መንትዮቹ ሃኪሞች ዶክተር ኢየሩሳሌም ጌታሁን እና ዶክተር ቃልኪዳን ጌታሁን ሻሸመኔ ከተማ ነው ተወልደው ያደጉት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ሻሸመኔ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ተምረዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በኩየራ አድቬንቲስት ትምህርት ቤት፤ የመጀመሪያ... Read more »

ለድንገተኛ የልብ ህመም ስጋት የሆነው ‹‹ትራንስ ፋቲ አሲድ››

መሰረት ባዩ፣ ጉርድ ሾላ አካባቢ ድንች እየጠበሰች ራሷንና ቤተሰቧን  ታስተዳድራለች፡፡ ለድንች መጥበሻነት የምትጠቀመው የዘይት አይነት ከውጪ ተመርተው ከሚመጡት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ አንድ ጊዜ መጥበሻው ላይ ባደረገችው ዘይት ብቻ ቀኑን ሙሉ ዘይቱን ሳትቀይር... Read more »

ተደራሽ ያልሆነው የካንሰር ህመም ህክምና አገልግሎት

ካንሰር በዓለማችን ገዳይ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች አንዱ መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረትም እጅግ ፈታኝ እየሆነ መጥቷል፡፡  ከዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ የካንሰር በሽታ በአሁኑ ወቅት ኤች አይ ቪ... Read more »

ጥብቅ ቁጥጥር የሚሻው ህገወጥ የምግብና መድሃኒት ንግድ

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እንጀራ ከጄሶና ሰጋቱራ ጋር ተቀላቅሎ ለገበያ ሲቀርብ ተያዘ፣ በርበሬ ከሸክላ ጋር ተደባልቆ ሲቸበቸብ በቁጥጥር ስር ዋለ ፣ቅቤ ከሙዝ ፣ማር ከስኳር ጋር ተደባልቆ ሲሸጥ ተደረሰበት የሚሉና መሰል የወንጀል ዜናዎችን መስማት... Read more »

‹የአገልግሎቱ  ቅሬታ ምንጭ የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም ነው››    ዶክተር ይርጉ ገብረሕይወት   በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክሊኒካል ሰርቪስ  ዳይሬክተር

ከህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ ቅሬታ ከሚቀርቡባቸው የህክምና ተቋማት ውስጥ አንዱ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሆኑ ይታወቃል፡፡ የህክምና አገልግሎት ለማግኘት  ከተለያዩ የሃገሪቷ ክፍሎች ወደ ሆስፒታሉ የሚጎርፉ ታካሚዎች ቁጥርም ቀላል ባለመሆኑ በአገልግሎት... Read more »

መስፋት የሚጠይቀው የአለርት ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት

የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከል ሰዎች በልዩ ልዩ አደጋዎች ምክንያት የከፋ ጉዳት ሲያጋጥማቸው ከፍተኛ የህክምና አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡ እያደገ የመጣውን የሰዎች ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ የሚከሰቱ አደጋዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ በመምጣቸው የድንገተኛ... Read more »

ቅድመ ምርመራውን በአቅራቢያ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህክምና ቡድን በተያዘለት መርሀ ግብር መሰረት በሚገባ ተዘጋጅቶ ምርመራውን ለማድረግ ባለፈው ሐሙስ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ደርሷል፡፡ ሆስፒታሉ ከጥር 1 እስከ 30 የሚከበረውን የጤና እናትነት ወርን አስመልክቶ በአራት ሚኒስቴር መሥሪያ... Read more »

መድኃኒቶች ፈውስን እንጂ ሞትን እንዳያስከትሉ

የጤፍ እርሻ መሬታቸውን ለልማት ሲጠየቁ ቅሬታ ቢኖራቸውም በአሁኑ ወቅት አገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች ማስወገጃ ተገንብቶ መመልከታቸው ግን ደስታን እንደፈጠረላቸው በአዳማ ከተማ ልዩ ስሙ መልካ አዳማ ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡ ተቋሙ የበርካቶችን ሕይወት የሚያተርፍ እንደሆነም... Read more »

የድረገጽ የመድሃኒት መረጃዎችና ጤና

«ቡና መጠጣት ያለው የጤና በረከት»፣ «ሙዝ መመገብ የሚኖረው ጥቅም»፣ «በሞቀ ውሃ በየቀኑ መታጠብ ለጤና የሚኖረፍ ፋይዳ»፤ «ፎርፎርን ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚሰሩ መድሃኒቶች»፣«ብጉርን በቀላሉ ለማጥፋት የሚረዱ ቅጠሎች»፣«የጥቁር አዝሙድ የጤና በረከቶች»…ወዘተ እየተባሉ በድረገጽ የሚለቀቁ... Read more »