የዓለም ሊቀ ሊቃውንት፣ የኪነ ጥበብ ምሑር፣ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ ያረፉት ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ሚያዝያ 2 ቀን 2004 ዓ.ም) ነበር። እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት... Read more »
ጠዋት ከእንቅልፉ ተነስቶ ፊቱን መታጠብን እንደ ትልቅ ውሳኔ ቆጥሮ የሚቸገር ሰው አጋጥሟችሁ አያውቅም? ይቅርታ ጉዳዬን በጥያቄ ጀመርኩ እኔን እንደዚህ ለውሳኔ የሚቸገር ሰው ስለሚያበሳጨኝ ነው። ውሳኔ የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ አካል መሆኑን አምናለሁ።... Read more »
አያ ቢተው ይባላሉ፤ለፍተው ለሥራ ካበቋ ቸውና እያስተማሯቸው ካሉት ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው ጋር በአዘቦት ቀን በአንድ ላይ ሰብሰብ ብለው እየተ ጨዋወቱ ነው። የሚያዩትና የሚሰሙት ትዝብትም፣ ግርምትም፣ቁጭትም ፈጥሮባቸ ዋል፡፡ የአገራቸው ጉዳይ ከልባቸው ተሰንቅሮ እረፍት... Read more »
የሰው ልጅ በዚህች ምድር ላይ ሲኖር ትግል ብቻም ሳይሆን ዕድል እንደሚያስፈልገው የሚጠቁሙ አጋጣሚዎች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። አብዛኛው በትግል ጥቂቶች ደግሞ በዕድል ሲኖሩ የተመለከተ ሰው ዕድልን የህይወት አንዱ ገፅታ አድርጎ ቢያይ አይገርምም። በዕድል... Read more »
ፍጥረታት ተፈጥሮ ከሰጠቻቸው ባህርይ፣ ቅርፅና ቀለም ውጭ ሊለወጡ ባይችሉም በእርጅና ምክንያት ግን ባህርያቸው፣ መልካቸው አልያም ቅርፃቸው ሊቀየር እንደሚችል ይታወቃል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ በሁኔታዎች አጋጣሚና በተለይም በሰው ልጆች ጥረት ፍጥረታት ባህሪያቸውን ባይለውጡ እንኳን ቅርፃቸውን... Read more »
‹‹ሌባ ላመሉ ዳቡ ይልሳል›› እንዲሉ ሌብነት አመል የሆነባቸው ሰዎች የሚሰርቁት ቢያጡ ውዳቂና የማይረባ ነገር ማንሳታቸው አይቀርም፡፡ ‹‹ሌብነት አመል የሆነባቸው ሰዎች ምንም ነገር ይስረቁ የሰረቁትን ዕቃ በሚገርም አይነት መንገድ ሸሽገው መውሰዳቸው ግን ትንሽ... Read more »
ነዋሪነቷ በብራዚል የሆነ ቫሌሪያ የተሰኘች እናት በፍርድ ቤት ክስ ትመሰርታለች። ክሷም ለጥቂት ጊዜ በፍቅር አብሯት ከቆየው ሰው መውለዷን ተከትሎ የአባትነት ድርሻውን እንዲወጣ ማድረግን የሚመለከት ነው። ፍርድ ቤትም «አባት ነው» በሚል የተጠረጠረውን ፈርናንዶ... Read more »
ስለ ስልጡንነቷ፣ የተለያዩ ዜጎች መኖሪያ ስለመሆኗ፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እና «ዲፕሎማቲክ» ከተማ መሆኗን እና ሌላም ሌላም እያሉ ያንቆለጻጽሷታል፤ አዲስ አበባን። እርግጥ ነው የሃገሪቷ ዋና ከተማ እንደመሆኗ ከሌሎች ከተሞች አንጻር ስትስተዋል የተሻለ... Read more »
አንድ የተደጋገመ ቀልድ እኔም ልድገመው (የፈጠራ ችግር እንዳለ ልብ እያላችሁ) ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ቃለ መጠይቅ ተደርጎለት ነው። ‹‹ጋሽ ስብሃት ግንቦት ሃያን እንዴት ታየዋለህ?›› ተብሎ ሲጠየቅ ‹‹እንደ ሰኔ 20›› ብሎ መለሰ። ጠያቂው የጠበቀው... Read more »
መጋቢት 29 ቀን 2009 ዓ.ም – በፀረ-ፋሺስት ትግሉ ወቅት መተኪያ የማይገኝለት የነፃነት ተጋድሎ ያደረጉት ጀግናው ሌተናል ጀኔራል ጃገማ ኬሎ አረፉ። ጃገማ ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም ከሁሉም ጎበዝና ብርቱ ነበሩና አባታቸው የቤተሰቡ አለቃ... Read more »