ሱዳናውያን ገንዘባቸውን ከባንክ እያወጡ ነው

ከዘጠኝ ዓመታት በፊት በቱኒዚያ የተጀመረው የአረብ ሀገራት ህዝቦች ተቃውሞ በወቅቱ የበርካታ መንግስታትን መንበር አናግቶ ነበር። በቱኒዚያ አንድ ስራ አጥ ወጣት ራሱን በእሳት ካቃጠለ በኋላ ሁሉም በየመንግስቶቻቸው ላይ ተቃውሟቸውን ማሰማት ቀጠሉ። እያለ እያለም... Read more »

ላቲን አሜሪካ በ2019

የአልጀዚራዋ የላቲን አሜሪካና የካሪቢያን ቀጣና ዘጋቢ ሻርሎት ሚሸል በጎርጎሮሳውያኑ 2019 በመካከለኛውና በላቲን አሜሪካ አገራት እንዲሁም በሜክሲኮ የሚጠበቁ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችን እንዲህ ቃኝታቸዋለች፡፡ ‹‹የብራዚሉ ትራምፕ›› ቦልሶናሮ ከ10 ቀናት በፊት የትልቋ የላቲን አሜሪካ አገር... Read more »

ውጥረትን የጋበዘው ይፋ ያልሆነ የምርጫ ውጤት በኮንጎ

እንደ አልጀዚራ ዘገባ እአአ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተጭበርብሯል መባሉና ውጤቱም ይፋ ሳይደረግ መዘግየቱ ኮንጎን ውጥረት ውስጥ አስገብቷታል፡፡ በተለይም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የምርጫውን ውጤት መተንበዩን ተከትሎ በመንግሥትም... Read more »

የ2018 የዓለማችን አንኳር ክንውኖች

እአአ 2018 ተጠናቅቆ 2019 ገብቷል፤ በአመቱም ውስጥ በርካታ ሁነቶች ተከናውነዋል። ከተከናወኑትና በከፍተኛ ደረጃ ሲያነጋግሩ ከነበሩት ጉዳዮች መካከል በኩባ ስልጣን ከካስትሮ ቤተሰብ እጅ መውጣቱ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ በሩሲያ አራተኛው ዙር የፕሬዚዳንት ፑቲን ምርጫ፣... Read more »

አሥሩ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የአፍሪካ   ሀገራት

  በ2019 በአፍሪካ በኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ለሚፈልጉ የተሻሉ  የተባሉ  አስር ሀገራት በቅደም ተከተል በማስቀመጥ አፍሪካ ዶት ኮም በድረ ገጹ አስነብቧል። እነዚህ ሀገራት ቀልጣፋ የኢንቨስትመንት አገልግሎት ከማቅረብ ዝቅተኛ ታክስ እስከማስከፈል የተለያዩ አማራጮችን ያቀረቡ ሲሆን፣... Read more »

ሶማሊያ የመንግሥታቱ ድርጅት መልዕክተኛን አባረረች

የሶማሊያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዋና ጸሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ኒኮላስ ሃይሶም አገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጓል፡፡ የአገሪቱ መንግሥት ውሳኔውን ያሳለፈው መልዕክተኛው የሶማሊያን ሉዓላዊነት የሚዳፈር ጣልቃ ገብነት ፈፅመዋል ብሎ ባቀረበው ወቀሳ ነው፡፡ የሶማሊያ የማስታወቂያ... Read more »

የቻይና ማስጠንቀቂያና የምሥራቃዊ እስያ ሰላም

  የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አገራቸው ታይዋንን ወደ ቻይና ለመቀላቀል የኃይል አማራጭ ልትጠቀም እንደምትችልና ታይዋን የቻይና አካል መሆኗ ፈፅሞ የማይካድ እውነታ ነው ብለው መናገራቸው የቀጣናውን ሰላም አደጋ ላይ ሊጥለው ይችላል የሚል ስጋት... Read more »

በሱዳን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ማግስት የተደመጡት የአልበሽር የለውጥ እቅዶች

ሱዳን ባለፉት ሁለት ሳምንታት በህዝባዊ ተቃውሞ እየተናጠች ነው፡፡ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኡመር ሀሰን አልበሽር በተያዘው የፈረንጆች አዲስ ዓመት ሀገራቸው ምጣኔ ሃብታዊ እድገት እንደምታስመዘግብና የዜጎች የቁጣ ምንጭ የሆነው የመሰረታዊ ሸቀጥ ዋጋ እንደሚረጋጋ ቃል ገብተዋል፡፡... Read more »

አል ሲሲን በስልጣን ለማሰንበት

የፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ደጋፊዎች ከሁለት ጊዜ የመሪነት ዘመን በላይ ዕድል የማይሰጠው የሀገሪቱ ህገ መንግስት አንቀጽ 140 እንዲሻሻል መጠየቃቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ የፕሬዚዳንቱ የሥልጣን ዘመን የሚያበቃው በ2022 ቢሆንም ደጋፊዎቻቸው ግን... Read more »

ሕገ-ወጡ ተግባር በሕገ-ወጥ ገንዘብ ማሸሽ ሲገለጽ

ከመነጋገሪያ አጀንዳ ሠንጠረዥ ላይ ወርዶ የማያውቀው ሙስናና የጉዳዩ ባለቤት የሆኑት ሙሰኞች ሰሞኑንም በዓለም የመወያያ ርዕሰ-ጉዳይነታቸው እንደቀጠሉ ይገኛሉ። ይህ ጽሁፍ ለጋዜጣ አምድ የተዘጋጀ እንደመሆኑ መጠን ጉዳዩን አይን ከሰበከት እያገላበጠ ማሳየት የሚችል አይሆንም፤ ባንጻሩ፣... Read more »