የሞባይል ስልክ ቴክኖሎጂ በየጊዜው ይቀያየራል። ቴክኖሎጂው በአሁኑ ወቅት ብዙ አገልግሎት የሚሰጥበት ሆኗል። ገብስ ገብሱን ብጠቅስ አንኳ በሬዲዮና ቴለቪዥን የሚገኙ መረጃዎችን በስልኩ ማግኘት ይቻላል። ሰአት፣ የሂሳብ መሳሪያ እና የመሳሰሉት አገለግሎቶችም በሞባይል ስልክ ውስጥ... Read more »
ይህ ወቅት በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የአብይ ጾም (ሁዳዴ) መሆኑ ይታወቃል። በእኛዋ ኢትዮጵያ የሚገኙ የዕምነቱ ተከታዮችም እስከ ትንሳኤ ራሳቸውን ከብዙ ነገሮች እንደሚቆጥቡ ይታወቃል። እቀባቸውም ከምግብ ባሻገር የአልኮል መጠጦችንም የሚጨምር ነው። በአንጻሩ በ17... Read more »
ስለ ስልጡንነቷ፣ የተለያዩ ዜጎች መኖሪያ ስለመሆኗ፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እና «ዲፕሎማቲክ» ከተማ መሆኗን እና ሌላም ሌላም እያሉ ያንቆለጳጵሷታል፤ አዲስ አበባን። እርግጥ ነው የሃገሪቷ ዋና ከተማ እንደመሆኗ ከሌሎች ከተሞች አንጻር ስትስተዋል የተሻለ... Read more »
በተደጋጋሚ የምንሰማው ቃል ‹‹አከራይ እና ተከራይ›› የሚል ቃል ነው፡፡ ጎበዝ አሁን ችግር እየተፈጠረ ያለው በደላሎች ምክንያት ነው፡፡ እንዲያውም የቤት ኪራይ ያስወደዱብን ከአከራዮች ይልቅ ደላሎች ይመስሉኛል፡፡ ኧረ እንዲያውም እየሄዱ ‹‹ይሄ ቤት እኮ ይህን... Read more »
ሰላም ሰዎች እንዴት ነን? መግቢያ ሳላበዛ ቀጥታ የሆነውን ልንገራችሁ! እንዲህ ነው፤ ለምን እንደሚወዷት አላውቅም? ይሯሯጡላታል፣ ይ ጣ ሉ ላ ታ ል ፣ ይ ጨ ቃ ጨ ቁ ላ ታ ል ፣ ይቧቀሱላታል።... Read more »
የዓለም ሊቀ ሊቃውንት፣ የኪነ ጥበብ ምሑር፣ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ ያረፉት ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ሚያዝያ 2 ቀን 2004 ዓ.ም) ነበር። እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት... Read more »
ጠዋት ከእንቅልፉ ተነስቶ ፊቱን መታጠብን እንደ ትልቅ ውሳኔ ቆጥሮ የሚቸገር ሰው አጋጥሟችሁ አያውቅም? ይቅርታ ጉዳዬን በጥያቄ ጀመርኩ እኔን እንደዚህ ለውሳኔ የሚቸገር ሰው ስለሚያበሳጨኝ ነው። ውሳኔ የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ አካል መሆኑን አምናለሁ።... Read more »
አያ ቢተው ይባላሉ፤ለፍተው ለሥራ ካበቋ ቸውና እያስተማሯቸው ካሉት ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው ጋር በአዘቦት ቀን በአንድ ላይ ሰብሰብ ብለው እየተ ጨዋወቱ ነው። የሚያዩትና የሚሰሙት ትዝብትም፣ ግርምትም፣ቁጭትም ፈጥሮባቸ ዋል፡፡ የአገራቸው ጉዳይ ከልባቸው ተሰንቅሮ እረፍት... Read more »
የሰው ልጅ በዚህች ምድር ላይ ሲኖር ትግል ብቻም ሳይሆን ዕድል እንደሚያስፈልገው የሚጠቁሙ አጋጣሚዎች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። አብዛኛው በትግል ጥቂቶች ደግሞ በዕድል ሲኖሩ የተመለከተ ሰው ዕድልን የህይወት አንዱ ገፅታ አድርጎ ቢያይ አይገርምም። በዕድል... Read more »
ፍጥረታት ተፈጥሮ ከሰጠቻቸው ባህርይ፣ ቅርፅና ቀለም ውጭ ሊለወጡ ባይችሉም በእርጅና ምክንያት ግን ባህርያቸው፣ መልካቸው አልያም ቅርፃቸው ሊቀየር እንደሚችል ይታወቃል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ በሁኔታዎች አጋጣሚና በተለይም በሰው ልጆች ጥረት ፍጥረታት ባህሪያቸውን ባይለውጡ እንኳን ቅርፃቸውን... Read more »