ጣሊያን ከገና በዓል እስከ አዲስ ዓመት ድረስ የሚዘልቅ የእንቅስቃሴ ገደብ አስተላለፈች

በጋዜጣው ሪፖርተር  ጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ከገና በዓል እስከ አዲስ ዓመት ድረስ የሚዘልቅ የእንቅስቃሴ ገደብ በማሳለፏ ምክንያት ጣሊያናውያን የገና እና አዲስ ዓመት በዓልን በእንቅስቃሴ ገደብ ውስጥ እንደሚያሳልፉ መገለጹን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንደ... Read more »

በጦርነት የተጎዱ ሰዎችን በማከም ስራ ላይ እያለ በኮሮና ህይወቱ ያለፈው የሶሪያው ሀኪም

ዋቅሹም ፍቃዱ  የህክምና ባለሙያው ዶክተር አድናን ጃሰም፣ በጦርነት በምትታመሰው ሶሪያ ውስጥ ነበር በሙያው ህዝቡን ሲያገለግል የቆየው፡፡ ምንም እንኳ በርካታ ሶሪያውያን ጦርነቱን ምክንያት በማድረግ አገራቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ የጎረቤት አገራት ቢሸሹም ዶክተር አንድናን... Read more »

በምስራቅ አፍሪካ ዳግም የሚከሰተው የበረሃ አንበጣ ሚሊዮኖችን ለረሃብ ሊያጋልጥ እንደሚችል ተገምቷል

ሞገስ ጸጋዬ  የበረሃ አንበጣ መንጋ ዳግም በአፍሪካ ቀንድ በመከሰት ሰብሎችን በማውደም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን የምግብ ዋስትናቸውን አደጋ ሊጥል እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳሰበ። ባለፈው ወር በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ በሰፊው ለመራባት አመቺ የአየር... Read more »

በመቶዎች የሚቆሩ ስደተኞች በሳዉዲ ማጎሪያ ጣቢያ በከፋ አያያዝ ስር ይገኛሉ

ዋቅሹም ፍቃዱ በሳዉዲ ዓረቢያ ከተለያዩ አገራት ተሰደው የመጡና ህጋዊ ፍቃድ የሌላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በአገሪቱ ማጎሪያ ጣቢያ ውስጥ በርካታ የመብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው እንደሚገኙ አልጀዚራ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅትን ሪፖርትን ጠቅሶ የዘገበ ሲሆን፤... Read more »

የመንና የሰብአዊ ቀውስ ስጋት

ሞገስ ተስፋ  በሚቀጥለው ዓመት በከፍተኛ ደረጃ ለሰብአዊ ቀውስ ይዳረጋሉ ተብለው ከተሰጋላቸው አገራት መካከል አንዷ የመን ስለ መሆኗ እየተነገረ ይገኛል። ቢቢሲ የዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ኮሚቴ ጥናት ጠቅሶ በድረ-ገፁ እንዳስነበበው የመን እ.ኤ.አ በ2021... Read more »

የሻምበል ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ የቀብር ሥነስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴደራል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ

ሞገስ ተስፋ አዲስ አበባ፡- በደርግ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ሻምበል ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ የቀብር ሥነስርዓት በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ካቴዴራል ተፈፀመ። ሻምበል ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ ከአባታቸው ከአቶ ወግደረስ ወንድምተካሁ እና... Read more »

የአካል ጉዳተኞች የስራ ስምሪት መብት አዋጅ ማሻሻያ ሊደረግበት እንደሚገባ ተገለጸ

ዳንኤል ዘነበ አዲስ አበባ፦ የአካል ጉዳተኞች የስራ ስምሪት መብት አዋጅ ቁጥር 568/2000 ጠንካራና አስገዳጅ በሆነ መልኩ ባለመዘጋጀቱ ተፈፃሚነቱ ላይ ክፍተት በመፍጠሩ ማሻሻያ ሊደረግ እንደሚገባ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የአካል... Read more »

በ2020 የሲቪክ መብቶች አያያዝ በአፍሪካ

ሞገስ ተስፋ የሲቪክ ሞኒተርን ሪፖርት ጠቅሶ ኦልአፍሪካ እንደዘገበው ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት የሲቪክ መብቶች አያያዝ እንደተሸረሸረ እንደመጣ ዘግቧል፡፡ዓለም አቀፍ የሲቪል ማኅበራት ህብረት ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ በተለይም የጋዜጠኞች እስራት፣... Read more »

የኮቪድ-19 ክትባት በአሜሪካ ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ አገኘ

በጋዜጣው ሪፖርተር የአሜሪካ ምግብና መድኃኒት አስተዳደር የፋይዘር/ባዮንቴክ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለአስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት እንዲውል ፈቃድ መስጠቱን ቢቢሲ ዘግቧል። በዘገባው እንደተመላከተውም፣ ተቋሙ እንዳለው ክትባቱ ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ መስጠቱ እስካሁን በአሜሪካ ውስጥ ከ295 ሺህ... Read more »

ኮሮናቫይረስን ለመግታት የተወሰዱ እርምጃዎች ለአየር ብክለት መቀነስ እገዛ ማድረጋቸው ተገለጸ

ዓበጋዜጣው ሪፖርተር የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተወሰዱ እርምጃዎች ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የአየር ብክለት እንዲቀንስ ማገዛቸው ተገለጸ። በዚህ ምክንያትም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ የካርቦንዳይኦክሳይድ ልቀት የቀነሰው ዘንድሮ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል። እንደ ዘገባው... Read more »