ዋለልኝ አየለ አዲስ አበባ፡- በደቡባዊ እስያ በምትገኘው ማይናማር ትናንት መፈንቅለ መንግስት መካሄዱን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ መፈንቅለ መንግስቱን ያካሄደው ወታደራዊ መንግስትም ሥልጣን ተቆጣጥሯል፡፡ በትናንትናው ዕለት ጠዋት በወታደራዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ ሥልጣን መቆጣጠሩን ይፋ አደረገ፡፡ይህን ያደረገውም... Read more »

ዋለልኝ አየለ በሀገረ እንግሊዝ እየተመረተ ያለው የኖቫቫክስ ክትባት 89 በመቶ ስኬታማ መሆኑን ባለፈው ቅዳሜ አልጀዚራ ዘግቧል። ክትባቱ የክሊኒካል ቤተ ሙከራ ሂደቱን አልፏል። ከሁለት እስከ ሦስት ባሉት ወራት ውስጥ ፈቃፍ አግኝቶ ሙሉ የክትባት... Read more »
ሞገስ ተስፋ የዚምባብዌ መንግስት የኮቪድ -19 ስርጭትን ለመግታት ያስችለኛል ያለውን የጊዜ ገደብ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት ማራዘሙን ምክትል ፕሬዝዳንቱ ቆስጠንጢኖ ቺዌንጋ አስታወቁ፡፡ የኮቪድ-19 በዓለም ከተከሰተ ጀምሮ የዓለምን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በእጅጉ... Read more »
ዋቅሹም ፍቃዱ አዲስ አበባ፡- ታይዋን የደሴቷን ነጻነት ለመጎናጸፍ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እያደረገች ባለችበት በአሁኑ ወቅት ቻይና የታይዋንን እንቅስቃሴ የጦርነት እንቅስቃሴ ነው በማለት፣ አገሪቷ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደምትወስድ ማስታወቋን ዩ ፕ አይ ዘግቧል፡፡ እንደ... Read more »
ፋንታነሽ ክንዴ አዲስ አበባ፡ ከጥር 6 እስከ 22 ባለው ጊዜ ውስጥ በእንግሊዝ ምርመራ ካደረጉ ከ167 ሺህ 600 በላይ በጎ ፈቃደኞች፣ከ64ቱ ሰዎች አንዱ በኮቪድ -19 ወረርሽኝ የተያዙ በመሆናቸዉ፣ የተያዦች ቁጥር ከፍተኛ ነዉ ሲል... Read more »
ዋቅሹም ፍቃዱ አዲስ አበባ፡ በዘንድሮ ምርጫ በአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ዋነኛው ተቀናቃኛቸው የነበረው፣ የሙዚቃው ንጉስ የቦብ ዋይን የቤት እስራት ሂደት እንደተቋረጠ የአገሪቱ ፍርድ ቤት ማሳወቁን አልጀዚራ ዘግቧል:: በተለይ ከፍተኛው... Read more »
ዋቅሹም ፍቃዱ አዲስ አበባ፡- በኬንያ ድንበር አቅራቢያ የሚገኘው በሶማሊያ ከተማ በጁባ ላንድ ግዛትና በሶማሊያ መካከል ከባድ ውጊያ መከሰቱን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። እንደ ዘገባው፣ የሶማሊያ የማስታወቂያ ሚኒስትር በኬንያ የሚታገዙ የጁባ ላንድ ታጣቂዎች የሶማሊያን... Read more »
ዋቅሹም ፍቃዱ አዲስ አበባ፡- አሜሪካ በዶናልድ ትራፕ ውሳኔ ወታደሮቿን ከሶማሊያ ማስወጣቷ ጋር ተያይዞ በሽብርተኝነት ላይ የሚደረገው ዘመቻ በማላላቱ ምክንያት የሶማሊያ የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ፤ አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሶማሊያን... Read more »

በተለያዩ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ‹‹የመጀመሪያዋ›› የሚለው ቃል ተደጋግሟል። ስለጥንካሬያቸው በሰፊው ተወርቷል።እኚህ ሴት ካማላ ዴቪ ሐሪስ ናቸው። የልዕለ ኃያሏ አሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ናቸው። የመጀመሪያዋ ሴት፣ የመጀመሪያዋ ጥቁር መሆናቸው ‹‹አሜሪካ እውነትም የዴሞክራሲ ማሣያ... Read more »

ዋቅሹም ፍቃዱ አዲስ አበባ፡- በአሜሪካ የኮሮናን ወረርሽኝ በሽታ ለመቆጣጠር የተለያዩ ውሳኔዎችን ከማስተላለፍ ጭምር ከፍተኛ ዘመቻ ለማድረግ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዝግጅት ላይ መሆናቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። የወረርሽኙን መስፋፋት በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ ቃል... Read more »