አረንጓዴ አሻራና አረንጓዴ ፍራፍሬዎች ያስፈልጉናል

ለግብርና ምርት ምቹና ለም ናት በምትባለው አገራችን የፍራፍሬዎች ዋጋ ጣሪያ የነካ ነው። በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ዛሬ አንድ ኪሎ ብርቱካን 80 ብር፣ አንድ ኪሎ አፕል 130 ብር፣ አንድ ኪሎ ማንጎ ደግሞ 40... Read more »

ዛሬም ያላባራው የአሸባሪው ህወሓት የተንኮል ሴራ

ከወራት በፊት ለሀገር ዳር ድንበር ዘብ የቆመውን የመከላከያ ሰራዊት ነክቶ አይቀጡ ቅጣት የተቀጣው የህወሓት አሸባሪ ቡድን ዛሬም በመሸገበት ሆኖ እንደለመደው ሀገር ለማፍረስና ህዝብ ለማስጨነቅ በአልሞት ባይ ተጋዳይነት በመፍጨርጨር ላይ ይገኛል:: ባለቀና በተሟጠጠ... Read more »

መራጭ፣ ተመራጭ እና አስመራጭ

ምርጫ የብዙሃንን ተሳትፎ የሚፈልግ የፖለቲካ ሂደት ነው:: ጥቂቶች ሮጠው ጥቂቶች የሚያሸንፉበት የሩጫ ውድድር አይደለም:: ምርጫ የሀገርንና የህዝብን ህልውና የሚወስን ትልቅ የዴሞክራሲ መሳሪያ ነውና ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው ድረስ ልዩ ጥንቃቄን ያሻል:: ከላይ ምርጫ... Read more »

በሀገር ላይ የዘመቱ “ባንዳዎችና ባዕዳን”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ግንቦት 29 ቀን 2013 ዓ.ም የጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካን መርቀው በይፋ ሥራ ባስጀመሩበት ዕለት ባደረጉት ንግግር ውስጥ በርካታ አገራዊ ስኬቶችንና ተግዳሮቶችን መጠቃቀሳቸው ይታወሳል:: በተለይም ዛሬ የተጋረጡብንን... Read more »

“እጅሽን ቆርጬ በእኔ እጅ ላጉርስሽ”

ከሰሞኑ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ እያደረገችው ያለው ጫና “እጅሽን ቆርጬ በእኔ እጅ ካላጎርስኩሽ” አይነት ነው:: ኢትዮጵያ በራሷ መጉረስ እየቻለች ስለምን አሜሪካ እኔ ካላጎርስኩሽ መብላት አትችይም ብሎ ለመከልከል መጋጋጥ ምን የሚሉት ሩህሩህነት ነው ?... Read more »

ከዘመናት ሽግግር በላይ የሆነው ‘’አዲስ ዘመን’’

በቅድሚያ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ 80ኛ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ!!!በዓሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ)፣የድርጅቱ የህትመት ውጤቶች አንባቢያንና ከህትመት እስከ ስርጭት ሂደት የሚሳተፉ አካላትና አባላት ብቻም ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያውያን እንደሆነም ስለማምን እንኳን አደረሰን!!! እላለሁ። በአንባቢነቴ... Read more »

ምርጫ – አንዱ የጋራ እሴት

 የጋራ እሴት ጉዳይ አንገብጋቢ መሆኑ ይታወቃል። በተለይ “እሴት” ከሚለው በላይ “የጋራ” የሚለው ቃል (ጽንሰ ሀሳብ) ይበልጥ ሲያወዛግብ ይታያል፤ ይሰማልም። ይህም የሚሆንበት ምክንያቱ ብዙና ውስብስብ ቢሆንም በቀዳሚነት ግን “የእኔ አይደለም” “የእነሱ ነው”፤ አይ... Read more »

የሀገሬ ልሒቃን ከጃርት ያንሳሉ

ሀገራችን በታሪኳ በዚህ ደረጃ ገጥሟት በማያውቅ ሁኔታ፤በውስጥ ባንዳዎችና ተላላኪዎች በአራቱ ማዕዘናት ተወጥራ ፤ በታላቁ የህዳሴ ግድብ የተነሳ ግብጽ ከአሻንጉሊቷ የሱዳን ጁንታ ጋር በተነሳችብን በዚህ ቀውጢ ሰዓት ፤ የአሸባሪው ህወሓት ርዝራዥ አፈር ልሶ... Read more »

ኑ! ቀሳ እንውጣ

እኛንም ሆነ ሀገራችንን ሊያፈርሰን ላሰበው ሀሳባችን ቀሳ እንውጣ እያልኩ ነው። ምን አስባ ይሆን ላላችሁኝ መልስ አለኝ ። ቀሳ የሚለውን ቃል ለመበየን ከአማርኛ መዝገበ ቃላት ትርጓሜ ልነሳ። ቀሳ ማለት ከቤት ወደ ዱር ኼደ... Read more »

ያገፋፋንና ያከፋፋን ብሔራዊ አጀንዳ ሀገራዊ መግባባት (National Consensus)

የፖለቲካ ታሪካችን ያወረሰን “ከእንቆቆ” የከፋና የመረረ “ቅርስ” ነው። “ፖለቲካ” የሚለውን ጽንሰ ሃሳብ የተረዳነውና እየኖርንበት ያለው አንድም በፍርሃት፣ አንድም በጥርጣሬ፣ አንድም በስቅቅ፣ አንድም ባለመተማመን፣ አንድም በራስ ጥቅም ዕይታ፣ አንድም… አንድም… ብዙ አንዶችን መዘርዘር... Read more »