
ዛሬ ስለ ማይሞቱ ህያው ነፍሶች እናወራለን። ከሰው ወገን ተፈጥረው ለዘላለም ስለሚኖሩ የማይሞቱ ህያው ነፍሶች እነግራችኋለሁ። ይሄ ዓለም ከጥንት እስከዛሬ በነጻ ፍቃዳቸው ለሚኖሩ በርካታ ሰዎች የጋራ መኖሪያ ነው። ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በምድር ላይ... Read more »

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ከብዙ አመታት በፊት የአለም እውቅ ሳይንቲስቶች የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ በህይወት ሲኖር እጅግ የሚያስፈልገው ምንድነው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ተሰባስበው ነበር። የጥያቄያቸውን መልስ ለማግኘት ሲሉም ለሰባ... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በሰው ልጅ የዘመናት ታሪክ ውስጥ ብዙ ኩነቶች ይሄዳሉ ይመጣሉ። ሁሉም ኩነቶች ግን በሰው ልጅ ቁጥጥር ስር ሆነው የሚያልፉ ናቸው። አንድነትና መተባበርን ባህል ላደረገ ማህበረሰብ የትኛውም ችግር... Read more »
ጌትነት ምህረቴ ምርጫ ዜጎች የዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን ከሚገልፁባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ህዝብ የሥልጣን ባለቤት መሆኑ የሚረጋገጥበትና ለዚህም ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚያደርግበት አንዱ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሂደት አካል ነው። ሂደቱ የሚከናወነውም ሁለትና ከዛ በላይ በሆኑ ተፎካካሪ... Read more »
“የአገራት አንድነት የተገነባው በጸረ አንድነት ውድቀትና መቃብር ላይ ነው።” ይህ የፖለቲካ አካሄድ የሀገረ መንግስት ግንባታቸውን በተጠና እና አንድነትን በጠበቀ መልኩ ለማስኬድ በሚተጉ አንድነትን ለሀገረ መንግስት ግንባታ እንደ ዋና ካስማነት የሚጠቀሙ ናቸው።ከዚህም በተጨማሪ... Read more »

ወሃቤ ሰላም ዋለልኝ ሲሳይ ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ ወቅቱ ያመጣው ኮሮና ቫይረስ አብሮ ይዞት የመጣውና የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሎ በህክምና ባለሞያዎች የተሰጠው ምክርና በመንግስትም የተላለፈው መመሪያ ብዙ ተረስተው የነበሩ ያለባበስና የሰላምታ... Read more »

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com እናመሰግናለን ኢትዮጵያ! “ሐሙስ የቀን ቅዱስ” እንዲሉ፤ በዚህ የሳምንቱ ታሪካዊ የመጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀንበር ኢትዮጵያ ድምጧን ከፍ አድርጋ በኪነ ጥበባቱ ሙያ የተሰማሩ አንጋፋ ልጆቿን ያመሰገነችበት... Read more »

እየሩስ አበራ የታፈነ ምሬት፣ ሊፈነዳ የደረስ መተንፈሻ ያጣ የህዝብ ብሶት … ያሳስባል:: ለኢትዮጵያ ህዝብ የጭንቅና የውጥረት ጊዜ ነበር:: ከትናንት ዛሬ የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ በማሰብ ለውጥን እየናፈቀ ቆይቷል:: 27 ዓመታት የወለዱት ምሬትና ብሶት... Read more »

ጽጌረዳ ጫንያለው አንዳንዶች ካለመረዳት በመነጨ ስሜት ስለሚጓዙ በአገራቸው እንዲደራደሩ ሆነዋል ይባላል። ሌሎች ደግሞ ርሃባቸው ይታገስላቸው ዘንድ አገራቸውን ችላ ብለው ለቀናዊ የፍላጎት እርካታቸው ሲታገሉ ድርድር ውስጥ እንደገቡ ይወራሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ፖለቲካው በራሱ... Read more »

በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com በዚች ምድር ላይ እንደ ከሀዲውና እፉኝቱ ትህነግና ገዢው ቡድን እጅግ ሚስጥራዊ የሆነ ድርጅትና ስብስብ የለም ። አቅጣጫውን የሳተ “ጥንካሬው”ና “ስኬቱ” የተመዘገበው በርዕዮት አለም ጥራትና መርህ ሳይሆን በሚስጥር... Read more »