
ኢትዮጵያውያን ለወራት የተለየ ትርጉም የመስጠት ልማድ አላቸው፡፡ አንዳንዶች ወራትን እየለያዩ ብሩህና መልካም ነገር ይዞ የሚመጣ ነው እያሉ ያስባሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ መዓቱን፣ ጉዱን ሰብስቦ እንደሚመጣ ይገምታሉ፡፡ እኔም ብሆን ከወራት ጋር ተያይዞ ጥቂት የማይባሉ... Read more »
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የምርጫውን በሰላም መጠናቀቅ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት”እንደ ሀገር ሉዓላዊነታችንን ለዘመናት ሳናስደፍር ኖረናል ። እንደ ሕዝብ ግን ሉዓላዊ የስልጣን ባለቤትና ምንጭ አልነበርንም።…” በማለት ነጻነታችን የሕዝብን ሉዓላዊነት ያላካተተ እንደነበር አውስተዋል።... Read more »

የኢትዮጵያን የበፊት ገናናት እና አሁን ላይ ደግሞ ለወደፊት እድገት የምታደርገውን መምዘግዘግ አምነው መቀበል የማይፈልጉና እውነታውን በጥቁር ቀለም እንዳይታወቅ አደርገው ለማጥፋት እና ለማጠልሸት ለሚሹ ኃይሎች የኢትዮጵያ ህዝብ መልስ ሰጥቷል፡፡ በውስጥም በውጭም ያሉ ሃይላት... Read more »

የዛሬው ቀን ለመላው ኢትዮጵያውያን ታላቅ ቀን ነው። ለዘመናት ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማከናወን ስንናፍቅ ኖረናል። እነሆ ጊዜው ደርሶ ያለምነውን ዛሬ ፈጽመናል። ዴሞክራሲ ለአገራችን ምኞት ብቻ ሳይሆን የታሪካችን አካል መሆኑን በዓለም ሕዝብ ፊት በግልጽ አሳይተናል።... Read more »

ኢትዮጵያ ዛሬ በውስጥና በውጭ ሆነው ሊያተራምሷት በሚሰሩ ኃይሎች ሴራ አጣብቂኝ ውስጥ ብትገባም፤ ፈተና የማለፍ ብቃት ያለው ሕዝብና መንግሥት አላትና ሁሉጊዜም ጠላቶቿን እያሳፈረች አንድነቷን አስከብራ ትጓዛለች፡፡ ኢትዮጵያ ብትወድቅም፤ ብትደማም፤ ብትቆስልም ‹‹ኢትዮጵያውያን እያሉ ኢትዮጵያ... Read more »
ዛሬ በጉጉት የምንጠብቀው ምርጫ እያካሄድን ነው። ከፊታችን በምርጫ የፈኩ በርካታ ብርሃናማ ማለዳዎች ይታዩኛል። ስለ ኢትዮጵያ የሚዘምሩ፣ ስለ ጥቁር ህዝቦች የሚናገሩ በርካታ የውዳሴ ድምጾች ከዚያም ከዚህም ይሰሙኛል። የጥንቱን ታላቅነታችንን የሚመልሱ የብስራት መለከቶች በሀገሪቱ... Read more »
ወቅቱን ሳስበው የሰላም ዋጋ ስንት ነው ብዬ እንድጠይቅ ያደርገኛል። ምክንያቱም ሰላም በብር ሳይሆን በአስተሳሰብና በሥራ የሚገኝ ነው። ሰላም መልካም ነገሮችን ለሌላም ማድረግ ነው። ሰላም ለእኔ ብቻ ለሌላም ይትረፈው የሚባል አየር ነው። በእርግጥ... Read more »

ግብፅ ለዘመናት ያለተቀናቃኝ ተቆጣጥራው የኖረችው ቀጣናዊ ስትራቴጂካዊና ጂኦፖለቲካዊ ሚና ከእጇ ሊወጣ አንድ ሀሙስ ነው የቀረው ። ይሄ ሟርት አይደለም። እየሆነ ያለ ተጨባጭ ሀቅ እንጂ። ይሄን ልቧ ስለሚያውቅ ነው በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ... Read more »

ሀገራችን ባለፉት ዓመታት በተለይ አዲስ አበባ ግንባታ በከፍተኛ ሁኔታ እንደ አሸን እየፈላበት በሚል ስትጠራ ቆይታለች። በእርግጥም በርካታ የመንግሥትና የግል የግንባታ ፕሮጀክቶች በስፋት መካሄዳቸው ሲታሰብ ይህ ትክክለኛ ምልከታ ነው። መንግሥት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ... Read more »

ኦ! ዲሞክራሲ በስምህ ስንት ግፍ ተሰራ? <<ለአብነት ያህል ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ “በሕገ መንግሥቱ ላይ በተጻፈው መሠረት የመጀመሪያውን ሴናውንና (የላይኛው ምክር ቤት፤ ዛሬ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚባለውን መሰል) እና ፓርላማውን (የታችኛው... Read more »