ክፍል አንድ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ታሪክ የሚጀምረው የሰው ልጅ ዕርምጃውን አንድ ብሎ የጀመረበትን የዘፍጥረት መነሻ ታሪኩን መሠረት በማድረግ መሆኑን የዘርፉ ልሂቃን አበክረው ሲጽፉና ሲያስተምሩ ኖረዋል። የሺህ ማይል የረጂም ታሪኩ ጉዞ መድረሻው የሀሌታ... Read more »
“ተስፋ መቁረጥ ትልቅ ውድቀት ነው ። ” ጃክ ማ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ የኢህአዴግን ውህደት በግንባሩ ምክር ቤት መፅደቅን እና የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ስያሜ ” የብልፅግና ፓርቲ ” መሰኘቱን በነገሩን ወቅት... Read more »
የአዛውንቷ የአዲስ አበባችን ዕድሜ በአንድ ምዕተ ዓመት ላይ 33 ዓመታትን ደምራ ከአንቺነት ወደ እርሶነት ተሸጋግራለች። ለስሟ ዳቦ ቆርሰው ያወጡላት እመት ጣይቱ ብጡል አይሆንም እንጂ ቢሆንማ ኖሮ ከዘላለማዊ እንቅልፋቸው ተቀስቅሰው በስም ያሽሞነሞኗትን ከተማ... Read more »
የህዳር ወር እየተገባደደ ነው። በዚህ ወር ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ የዓለም አቀፉ የኤችአይቪ/ኤድስ ቀን አንዱ ነው። እ.ኤ.አ ነገ ዲሴምበር 1 የዓለም የኤች ኤቪ/ኤድስ ቀን ተብሎ ይከበራል። መገናኛ ብዙኃኑም፣ ጋዜጠኛውም ይህንኑ ዓመታዊ ዑደት ተከትሎ... Read more »
“ ቃሌ ፊርማዬ ነው:: “ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኃላፊነት በመጡ ጥቂት ቀናት ውስጥ በተለያዩ መድረኮችና በብዙኃን መገናኛዎች ስለ ኢህአዴግ ውህደት በልበ ሙሉነትና እርግጠኝነት አበክረው ሲናገሩ ብዙዎቻችን ከልብ ማመን ተቸግረን... Read more »
መዘክርነቱ ታሪኩን ለማስታወስ ብቻ ሳይሆን በባህላችን ውስጥ ሥሩን ሰዶ ቤተኛ በመሆን ላለፉት ድፍን መቶ ዓመታት ሲታወስ ኖሯል:: ለካንስ አንድ ድርጊት ታሪክ ተብሎ የሚወራለት፣ የሚተረክለትና የሚጻፍለት ውሎ አድሮ በክዋኔው ውስጥ በሚበቅለው ባህል ጭምር... Read more »
በሰው ልጅ ታሪክ ፅንፈኝነት፣ ዋልታ ረገጥነትና አክራሪነት የሚጠቅመው ለዛውም በጊዜአዊነት ጥቂት ፓለቲከኞችንና አክቲቪስቶችን እንጂ ሀገርንና ሕዝብን አይደለም። ሀገርን የሚጠቅመው በጥሞና በእርጋታ መመካከር ማንሰላሰል ነው። ዜጎች እርስ በእርሳቸውም ሆነ ከመንግስት ጋር ያላቸውን ማንኛውንም... Read more »
በሦስቱ ታላላቅ የዓለም ሃይማኖቶች (ይሁዲ፣ ክርስትናና እስልምና) መጻሕፍት ውስጥ የትራጄዲ ታሪካቸው ከሚተረክላቸው መካከል ቃየንና አቤል የየእምነቶቹ ዝነኛ ተጠቃሾች ናቸው። ከአዳምና ሔዋን (አደምና ሐዋ) አብራክና ማሕፀን የተገኙት እነዚህ ሁለቱ ወንድማማቾችና ቀደምት የሰው ልጅ... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባርን (ኢህአዴግ) የመሠረቱት አራት ፓርቲዎች ማለትም ህወሓት፣ አዴፓ፣ ኦዴፓ እና ደኢህዴን የመዋሀድ ወሬ የሰነበተ ቢሆንም መሬት መያዝ የጀመረው ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ነው። ምንም እንኳን አጀንዳው በየጊዜው እየተነሳ... Read more »
በዚያ ሰሞን በአንድ መድረክ ያመኑበትን ከመናገር ወደኋላ የማይሉት የአደባባይ ሙህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “ …የለውጡ ግንባር ቀደም ተግዳሮት ፖለቲካዊ ማባባል political appeasement ነው ።… “ ሲሉ ተደምጠው ነበር። ሰሞነኛው ውሎና አዳራችንም ሆነ... Read more »