
አዲስ አበባ፡- በቻይና ሀገር የተመረቱና 13 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ሁለት መቶ የባቡር ፉርጎዎች እስካሁን ድረስ ወደ አገር ውስጥ እንዳልገቡ የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ዳይሬክተር... Read more »

-ከሩብ ዓመቱ ገቢ የመሰብሰብ ዕቅዱ ከመቶ ፐርሰንት በላይ አሳክቷል አዲስ አበባ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በሩብ ዓመቱ ባደረገው ክትትልና ፍተሻ በሀሰተኛ ማንነት ላይ ተመስርተው ከፍተኛ የታክስ ማጭበርበር ሲፈጽሙ የነበሩ 166... Read more »

ኢህአዴግን ከግንባርነት ወደ አንድ ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲ የማሸጋገር ጉዳይ በ1996 ዓ.ም ከተካሄደው 5ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ጀምሮ በተከታታይ በተካሄዱት የድርጅቱ ጉባዔዎችና የተለያዩ ድርጅታዊ መድረኮች ሲነሳ የቆየ ጥያቄ እንደሆነ ይታወቃል። በሁሉም የኢህአዴግ መድረኮች... Read more »

የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከገጽታ ግንባታ ዘገባ ባሻገር ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል ያደረጉ ዘገባዎችን ከማቅረብ አኳያ ክፍተት እንዳለባቸው ይነገራል። ለመሆኑ በግድቡ ዙሪያ የሚሰሩ ዘገባዎች ምን ያህል ብሔራዊ ጥቅምን... Read more »

አዲስ አበባ፡- የግብጽ መንግሥት ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አለቃቀቅና ሙሌት በተመለከተ አቅርቦት የነበረው መደራደሪያ ሀሳብ ኢትዮጵያን ለግድቡ ግንባታ የምታወጣውን ያህል የገንዘብ መጠን እንደሚያከስራት ተገለጸ፡፡ የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር... Read more »

አዲስ አበባ፡- በፌዴራል ስርዓቱ ክልሎች ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር ስልጣን ቢኖራቸውም ነባር ፓርቲዎች ድጋፍ እንሰጣለን በሚል ስም በከፍተኛ ሁኔታ ጣልቃ ይገቡ እንደነበር የቀድሞ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተናገሩ። አቶ አባተ ኪሾ በተለይ ከአዲስ... Read more »

በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱት 139 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንድም የሴት መሪ እንደሌለ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ዳይሬክተር ወይዘሮ ሳባ ገብረ መድህን አስታወቁ። በሀገራቱ የተጀመረውን ዘርፈ ብዙ ለውጥ ለማስቀጠልና የዴሞክራሲ ስርዓቱን ለማሳደግ የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአዕምሮ ጤና ህክምና አገልግሎት በቂ ባለመሆኑ በአገሪቷ ከመጀመሪያ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ባሉት ሆስፒታሎች 25 በመቶ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የዘርፉ ኤክስፐርት ገለጹ። በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የአዕምሮ ጤና ኦፊሰር... Read more »

7የተባበሩት መንግስታት ህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የሕፃናት የአመጋገብ ስርዓት ግምገማ ላይ ተመስርቶ በያዝነው ሳምንት ማክሰኞ ዕለት ይፋ ባደረገው ጥናት፤ በዓለም ዙሪያ ካሉ ህፃናት አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ወይም ቁጥራቸው 700 ሚሊዮን የሚጠጉ ዕድሜያቸው... Read more »
በአፍሪካ የዲሞክራሲ ባህል በሚገባ ካለመገንባቱ ጋር በተያያዘ የዲሞክራሲ ስርአት ምንድነው የሚለውን በመረዳት ረገድ በዜጎች ዘንድ ያለው ግንዛቤ ዝቅተኛ ነው። በአህጉሪቱ ስልጣን በዲሞክራሲዊ መንገድ ከማግኘት ይልቅ ሃይልን መሰረት በማድረግ እጅ ጠምዝዞ ወንበር መቆናጠጥ... Read more »