አብዛኛው ህይወታቸውን በግብርና ሥራ አሳልፈዋል። የቀንድ ከብቶችን ወደ ውጭ አገራት በመላክም ለበርካታ ዓመታት ሠርተዋል። በኢትዮጵያ የአበባ እርሻ ልማት ከጀመሩ ጥቂት ባለሀብቶች ውስጥ በቀዳሚነት ስማቸው ይጠቀሳል። የአበባ አትክልትና ፍራፍሬ ላኪዎች ማህበርን በመመሰረት ከአስራ... Read more »
ወጣቶች ናቸው። ከዚህ በፊት ከህትመትና ዲዛይን ጋር የተያያዙ ስራዎችን በተናጥል ሲሰሩ ቆይተዋል። በተመሳሳይ የስራ መስክ ላይ መሆናቸውና በስራ አጋጣሚ መገናኘታቸው ደግሞ የኩባንያዎችንና የተለያዩ ድርጅቶችን መለያዎችን፣ ህትመቶችን፣ የትስስር ገፅ ዲዛይኖችን፣ ቪዲዮ ፕሮዳክሽኖችን፣ የግራፊክ... Read more »
የተመሰረተው ከዛሬ አስራ አራት አመት በፊት የጂኦ ቴክኒካል፣ የአፈርና የማቴሪያል ላብራቶሪ ፍተሻ እንዲሁም የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮና የመአድን ፍለጋ አገልግሎቶችን የማቅረብ ቢዝነስ ዓላማን በማንገብ ነው። በአዲስ አበባ፣ ሃዋሳ፣ መቀሌና ባህርዳር ከተሞች ለተገነቡ ከአንድ... Read more »
ባለዘርፈ ብዙው የኢንቨስትመንት ኩባንያ ሥራውን የጀመረው ከዛሬ ሃያ ዓመታት በፊት በአገር ውስጥ ቡና ንግድ ነው።በዚሁ የቡና ንግድ ባካበተው ልምድ በ1998 ዓ.ም ቡናን ወደ ውጭ አገር በቋሚነት የሚልክ ኩባንያ ሆኖ ተመስርቷል።ቡናን ተከትሎ ቅመማ... Read more »
ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በፍሬሕይወት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በመቀጠልም በምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ... Read more »
የኢትዮጵያን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ‹‹ፀደቀ ይሁኔ ኮንስትራክሽን›› በሚል ስያሜ በደረጃ 8 ተቋራጭነት ከዛሬ 28 ዓመት በፊት በ1984 ዓ.ም ዘርፉን ተቀላቅሏል:: ከአመት በኋላም ስያሜውን ወደ ‹‹ፍሊንትስቶን ኢንጂነሪንግ›› በመቀየር የአገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ሴክተር ገና በዳዴ... Read more »
ማህበረሰብ ተኮር የፋይናንስ ተቋም በመሆኑ ብዙዎቹ አምነውበት ገንዘባቸውን ቆጥበው ከወለድና ከትርፍ ክፍፍል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ አስችሏቸዋል። በርካቶች ከተቋሙ ገንዘብ ተበድረው በተለያዩ የንግድ ስራዎች ተሰማርተው ህይወታቸውን ቀይረዋል። ቤት፣ መኪና እና ቦታ ገዝተዋል፤ ያለባቸውን... Read more »
‹‹ከትልቅ ወይም ከትንሽ ቢሆን መወለድ ሙያ አይደለም፤ ራስን ለታላቅ ታሪክ መውለድ ግን ሙያ ነው›› ይላል፤ በአራዳው ጊዮርጊስ አደባባይ በታላቅ ግርማ ሞገስ የቆመ ሐውልት ግርጌ የተቀመጠው ዘመን አይሽሬ ጥቅስ። ሐውልቱ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ከወራቶች በፊት በቻይናዋ ሁቤ ግዛት ሁዋን ከተማ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ የስርጭት አድማሱን በማስፋትና በርካታ አገሮችን በማዳረስ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህዝቦችን አጥቅቷል። ከ165 ሺህ በላይ ለሚሆኑት ደግሞ ህይወት መቀጠፍ ምክንያት... Read more »
ስያሜውን ያገኘው ባሌ አካባቢ ከሚገኝ አንደኛው ቦታ ነው። ከተመሰረተ ገና ሁለት ዓመታትን ብቻ ያሰቆጠረ ቢሆንም ግዙፉን የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክና የሻሸመኔ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ማእከልን በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ከጫፍ በማድረስ በግንባታ ኢንቨስትመንት... Read more »