‹‹በአገሪቱ እየተከሰተ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እያንዳንዱ የኃይማኖት ተቋም የበኩሉን ኃላፊነት ሊወጣ ይገባል›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ እየተከሰተ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እያንዳንዱ የሃይማኖት ተቋም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳስቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር... Read more »

በመዲናዋ ከ120 ሺ በላይ ሠራተኞች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሊሰጡ ነው

አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ተቀጥረው የሚሠሩ ከ120 ሺ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች የፐብሊክ ሰረቪስ ሳምንት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመዲናዋ ነዋሪዎች ሊሰጡ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር... Read more »

ሐምሌ አንድ ከሁለት መቶ ሚሊየን በላይ ችግኞች በአንድ ቀን ይተከላሉ

አዲስ አበባ፤ በአገር አቀፉ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በመጪው ሐምሌ ወር መጀመሪያ ከሁለት መቶ ሚሊየን በላይ ችግኞችን በመትከል አዲስ ታሪክ ለማስመዝገብ መታቀዱን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር... Read more »

ኮካ ኮላ ፋብሪካ በ2 ቢሊየን ብር አራተኛ የፋብሪካ ግንባታውን በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ፡- የኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ካምፓኒ አካል የሆነው የኮካ ኮላ ፋብሪካ በኢትዮጵያ አራተኛና ትልቁን ፋብሪካውን በሰበታ ከተማ ለመክፈት በ2 ቢሊየን ብር የግንባታ ሥራውን በይፋ አስጀመረ፡፡ ካምፓኒው ከሰበታ ከተማ በተረከበው 14 ነጥብ ሦስት... Read more »

ቢሮው – 13 ሺ 800 ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ወሰደ

– በሕገወጥ መንገድ ሲመነዘር የተገኘ 15 ሚሊየን 906 ሺ ብር በቁጥጥር ሥር አዋለ – ለ13 ሺ 649 ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጠረ አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በመዲናዋ... Read more »

በ143 ቦታዎች የጎርፍ አደጋ ይከሰታል ተብሎ ተገምቷል

አዲስ አበባ፤- 143 ቦታዎች የጎርፍ አደጋ ይከሰታል ተብሎ የተገመተ ሲሆን፤ ከነዚህ ውስጥ 43ቱ ከፍተኛ ስጋት ያለባቸው በመሆኑ በቅርቡ አስፈላጊው ዝግጅት እንዲደረግ ማስጠንቀቂያ እንደሚደርሳቸው ተጠቁሟል። የጎርፍ አደጋውን ለመከላከል አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም የብሔራዊ... Read more »

የጎዳና ፍሬዎቹ ተስፋ እንዳይጨልም ትኩረት ይሻል

ዛሬም በአፍካዋ መዲና አዲስ አበባ ንጋት ላይ በየመንገዱ ጥጋ ጥግ ላስቲክ ለብሰው ያሸለቡ ወገኖች ማየታችን አልቀረም፡፡ እንደትላንቱ በየ መንገዱ ያደፈ ሹራብ ለብሰው በእጅጊያቸው ብልቃጥ አልያም ደግሞ የሃይላንድ ላስቲክ በመሸጎጥ ቤንዚን እየሳቡ አካልን... Read more »

የኦዲት ግኝትን ተከትሎ ተጠያቂነት እንዲኖር ውሣኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ:- የህዝብ ተወካዮች ምክር የኦዲት ግኝትን ተከትሎ ተጠያቂነት እንዲኖር የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሐሳብ አፀደቀ። የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በበጀት ዓመቱ 1 ሺ 653 ምርመራ ሲያካሂድ መቆየቱን አስታውቋል አምስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር... Read more »

የክትባቶች አሉታዊ አመለካከት መዘዙ

ክትባቶች ከመገኘታቸው በፊት ዓለም ለሰው ልጆች አደገኛ ቦታ ነበረች። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በየዓመቱ በክትባት በምንከላከልላቸው በሽታዎች ሳቢያ ይረግፉ ነበር። በ10ኛው ክፍለ ዘመን ቻይናዊያን ጤናማ ሰዎችን በሽታ አምጪ ለሆኑ ተህዋሲያን በማጋለጥ በሽታን የመከላከል... Read more »

የሱዳን ከሕብረቱ አባልነት መታገድ ባለፈ ምን ይሠራ?

ሱዳን ከጀነራል አልበሽር ሥልጣን መልቀቅ ማግስት የሲቪል መንግሥት ይመሰረታል የሚል ተስፋ ሰንቃ በደስታና ሆታ በጭፈራም ተውጣ ነበር። ውሎ ሳያድር ተቃዋሚውና ሕዝቡ የጠበቀው ተስፋ በጨለማ ግርዶሽ ተዋጠ። የተለያዩ ተቃዋሚዎች ከወታደራዊው የሽግግር መንግሥት ጋር... Read more »