በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ግቢ ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎችንና ቁሳቁሶችን ሳር በቅሎባቸው፤ ዳዋ ለብሰው ማየት የተለመደ ነው። እድሉን አግኝቶ ወደ አንዳንዶቹ ተቋማት ግምጃ ቤት ጎራ ላለ ሰው ደግሞ በርካታ አገልግሎት የማይሰጡ ብቻ ሳይሆን፤አገልግሎት... Read more »

ኢንተርፕሪነሮች ለአገር ኢኮኖሚ ዕድገት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ስመጥር የሆኑ የንግድ እንቅስቃሴዎች መነሻቸው አነስተኛ ንግድ እንደሆነም የአንዳንዶቹ ታሪክ ያስረዳል። አነስተኛ ንግድ ብዙ የሰው ኃይል በመያዝም ፋይዳው የጎላ በመሆኑ ይበረታታል። እንዲህ ያለው... Read more »

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2011 በጀት ዓመት የመንግስት የስራ አፈጻጸም ትናንት ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪፖርታቸው የሰላም፣ የዴሞክራሲና ጸጥታ ጉዳዮች፣ ኢኮኖሚ፣ ዲፕሎማሲ፣ በቀጣይ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮችን... Read more »

ባለፈው ሳምንት በዚሁ አምድ እትማችን ከሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ ያገኘነውን መረጃ መሰረት አድርገን የዘንድሮው የአየር ንብረት ሁኔታና የዝናብ መጠን በጥሩ ሁኔታ ላይ ስለመገኘቱ ማስነበባችን ይታወሳል። የአየር ንብረት ለውጥ ሁኔታው በሁለንተናዊው የእድገት ዘርፍ ላይ የሚኖረውን... Read more »

ለዘመናት የንግድ ማዕከል ሆና ቆይታለች። ከመሃል አገር፣ ከአፍሪካ ቀንድ እና ከአረብ አገራት ጋር በንግድ መንገዶች ስትገናኝ ከቀሪው ዓለም ጋር ደግሞ በቀይ ባህር ወደቦች አማካኝነት እንደምትገናኝ ይነገርለታል – ሐረር ። ህዝቡ እርስ በርሱ... Read more »

በከተሞች ያለውን የድህነት ምጣኔ ለመቀነስ፣ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የስራ አማራጮችን የመለየት፣ ግንዛቤ የመፍጠርና የማደራጀት ስራዎች በኢትዮጵያ ድህነት ቅነሳ ፕሮግራም በኩል እየተሰሩ ይገኛሉ። ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ ለማድረግም በየአካባቢው የስራ እድል ለመፍጠር ያሉ... Read more »
ከአየር ጠባይ፣ ከአየር ሁኔታ ለውጥና ሌሎች ተያያዥ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን አስቀድሞ ከማወቅና ተግባራዊ ከማድረግ አኳያ የአየር ንብረት ለውጥ ትንበያና ትግበራ ስራ በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በተለይም ድርቅ፣ የአፈር እርጥበት እጥ... Read more »
የኮብል ስቶን መንገድ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ ቦዮች፣ ወዘተ ግንባታዎች ለከተሞች ነዋሪዎች መሰረታዊ ነገሮች ከመሆናቸው በተጨማሪ በከተሞቹ ገጽታ ላይ ህይወት ይዘራሉ፡፡ የመሰረተ ልማት በተገነባላቸው ከተሞች እየተስተዋለ ያለውም ይሄው ነው፡፡ በዚህ የመሰረተ ልማት ግንባታ ስራ... Read more »
በአገራችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሆነ ተቋማት የተለያዩ ምርምሮች ይደረጋሉ።ሆኖም እነዚህ ምርምር ሥራዎች ከመደርደሪያ ወርደው የሚተገበሩት በጣም ውስን ናቸው።ከፍተኛ ወጪና ጊዜ የፈጁት ምርምሮች ተተግብረው የህብረተሰቡን ችግር ሲፈቱ አይታይም።ይህም በአገሪቱ ዕድገት ሆነ የህብረተሰቡን ህይወት በማሻሻል... Read more »

በኢትዮጵያ ሰፊ የቱሪስት መዳረሻና መስህብ ቦታዎች የሚገኙ በመሆኑ ከቱሪዝም መስክ ሊገኝ የሚችለው ጠቀሜታ ግልጽ ነው። ሆኖም በየዓመቱ የጎብኚዎች ቁጥር እየጨመረ ቢመጣም የቱሪዝም ዘርፉ የሚጠበቀውን ያህል ጥቅም እያስገኘ አለመሆኑ ይነገራል። በመሆኑም አገሪቷ ያላትን... Read more »