የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች መዲና ሀዋሳ ከተማን ለቀን በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች ላይ የግብርና ልማቱን መስክ ምልከታ ለማድርግ ማልደን ተነስተናል፡፡ የአስፓልቱ ዳርና ዳር ባለበሰው የበጋው ሃሩር ባልበገረው አረንጓዴ እየተደመምን ንጹህ አየርም እየሳብን፣ዋናውን መንገድ... Read more »
የአባይ ወንዝ በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ዘንድ የቤተሰብ ያህል ቅርብ ነው፡፡ በአሉታም ይሁን በአዎንታ፣ በዘፈን ይሁን በለቅሶ የአባይን ሥም በአንደበቱ ያላወደሰ ወይም ያልኮነነ ማግኘት ይቸግራል፡፡ ከትናንት ዛሬ ያለው ልዩነት በስስት የሚያዩት ኢትዮጵያውያን ዓይኖች መበራከትና... Read more »
በኢንዱስትሪ ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመፍጠር የምትታትረው ኢትዮጵያ የወቅቱ የኢኮኖሚ መሰረቷ ግብርና ነው፡፡ እናም ግብርናው በሚፈለገው መልኩ ኢኮኖሚውን ተሸክሞ የሚፈለገው ደረጃ ላይ እንዲያደርስም በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በዚህም የተነሳ የአገሪቱ የግብርና ምርት በመጠንም... Read more »
ሁለተኛውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማስፈጸም 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ያስፈልጋል፤ የዚህ 75 በመቶ የሚገኘው ደግሞ ከግብር ነው። በ 2007 ዓ.ም ከአገር ውስጥ አጠቃላይ ምርት 13 ነጥብ 4 በመቶው የግብር ድርሻ... Read more »
በሀገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን የኮንስትራክሽን እንቅስቃሴ ተከተሎ የአርማታ ብረት ፍላጎት ከቀን ወደቀን እየጨመረ ይገኛል። በመንግሥትና በግለሰቦች ከሚከናወኑ ግዙፍ ፕሮጀክቶች በተጨማሪ በግለሰብ ደረጃ ለሚሠሩ ቀላል የግንባታ ሥራዎች የአርማታ ብረትን የመጠቀም ፍላጎቱ ከፍ ብሏል። በአንፃሩ... Read more »
ሀገራት ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገትን በማስመዘገብ ድህነትን ለመቅረፍና የብልጽግና ማማን ለመቆናጠጥ ያዋጣናል የሚሉትን የኢኮኖሚ አማራጭ ይከተላሉ። ከዚህ አንጻር ሀገራችን ኢትዮጵያም ኢኮኖሚዋን በፍጥነት በማሳደግ ድህነትን ታሪክ ለማድረግ የተለያዩ አማራጮችን ተግባራዊ አድርጋለች፡፡ ከነዚህ አማራጮችም ውስጥ... Read more »
ወጣት ወለላ ናስር የሀረር ከተማ ነዋሪ ነው፡፡ ለስራ ጉዳይ ወደ ጅማ ከአቀና ሁለት ዓመታት ሆኖታል፡፡ በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በመካኒክነት ሙያ እየሰራ ነው ያገኘነው፡፡ ኢንዱስትሪ ፓርኩ በግንባታ ወቅትም ሆነ ከተጠናቀቀ በኋላ ለብዙ... Read more »
አቶ ሳኒ ረዲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ሠርተዋል። ለስምንት ዓመት ያህል በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርነትና በግብርና ቢሮ ኃላፊነት፣ የአቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊና የዞን ምክትልና ዋና አስተዳዳሪ በመሆንም... Read more »
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅርቦት ታሪካዊ መነሻ የአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት መገባደጃ ወቅት እንደነበር መዛግብት ያመላክታሉ፡፡ በተለይ 1887 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ጅቡቲ ባቡር መስመር ዝርጋታ ጋር ተያይዞ በወቅቱ ለነበሩት በቁጥር አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ፍጆታ የሚሆን... Read more »
በአገሪቱ ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ፍትሃዊ የንግድ ሥርዓቱን እያዛባ መሆኑን ይጠቀሳል፡፡ የታክስ አስተዳደሩንም ቢሆን ይኸው ህገወጥ ተግባር እየተፈታተነ ከመሆኑም ባሻገር ለማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ መነሻ እየሆነ ይገኛል፡፡ በተለይ በህገወጥ... Read more »