“ሁሉን እኩል የሚያይ ህገ መንግሥትና ሁሉንም የምትመስል ኢትዮጵያ ቢኖረን የብሔርተኝነት አባዜ ያከትማል” -አቶ ሌንጮ ለታ የቀድሞ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር
ዋቅሹም ፍቃዱ የአገራችን የፌዴራል ሥርዓት በአንድም ይሁን በሌላ ለብዙ ትችት የተዳረገ ነው ። በአንዳንዶች ዘንድ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ያደበዘዘ፣ አንድነትና አብሮነትን በእጅጉ ያቀጨጨ፣ከፋፋይ እና ለጽንፈኛ ብሔርተኞች ማቆጥቆጥ ጉልህ ድርሻ የተጫወተ አልፎ ተርፎም በየቦታው... Read more »
ወርቁ ማሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የቆየውን ህገወጥነት መልክ ለማስያዝ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ከነዚህም መካከል በተለይ በመሬት ወረራና ባለቤት አልባ ህንጻዎች እንዲሁም በኮንደሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ዙርያ በቅርቡ ያደረገው የማጣራት ስራ... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ በላይነህ ክንዴ ወደ ንግዱ ዓለም የገቡበት አጋጣሚ የሕይወትን አስቸጋሪ ገጽታ ለመሻገርና እና ከአልረታም ባይነት የመነጨ የሥራና ሀገር ወዳድነት ስሜት የመነጨ ነው።12ተኛ ክፍል ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በ1980 ዓ.ም ወደ ሁርሶ ጦር... Read more »
አስቴር ኤልያስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛው አገራዊ ምርጫ ከግንቦት መጨረሻ እስከ ሰኔ አጋማሽ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚካሄድ ይታወቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ ዝግጅቶች እያደረገ ነው። ምርጫው በሀገሪቱ የምርጫ ታሪክ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ በቅርቡ የዲያስፖራ ፖሊስና ስትራቴጂ ለመከለስ የሚያስችል ጥናት ለማድረግ ከአራት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የስምምነት መግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ የሚታወስ ነው። በዚህ መድረክ የፖሊሲውን ግምገማና ትንተና አስመልክቶ ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ የዲያስፖራ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ለአገራችን ወቅታዊ ችግሮች መንስኤዎቹ የተሳሳቱ ትርክቶች፣ የታሪክ ንግርታችንና የህግ አፈጻጸም ሁኔታዎች እንደሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ። የህገመንግሥት ጉዳይም እንዲሁ ችግር መሆኑ ይጠቀሳል። በእነዚህ ጉዳይ ላይ ለዓመታት ሲሠሩ የቆዩና በሙያው ልምድ ያላቸውን በኮተቤ... Read more »
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት። ሐሳባችን፣ ሥራችንና ንግግራችን ሁሉ ታላቅነቷን የሚመጥን መሆን ቢችል መልካም ነው። ካልሆነ በኢትዮጵያ ሚዛን ተመዝነን እንቀልላለን። ኢትዮጵያ መዝና ታላቅነቱን የመሰከረችለትን ማንም አያቀልለውም። ኢትዮጵያ ያቀለለችውንም... Read more »
አስቴር ኤልያስ በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለው የድንበር ሁኔታ ላለፈው አንድ ምዕተዓመት በውዝግብ ውስጥ የቆየ ነው ።ውዝግቡ አንዴ ከረር፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ ረገብ ሲል የቆየ ቢሆንም ዘላቂ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው የጋራ ልዩ ኮሚቴ... Read more »
ወርቁ ማሩ በአገራችን ለውጡን ተከትሎ በርካታ አወንታዊ ለውጦች የተገኙ ቢሆንም በአንጻሩ በርካታ ፈተናዎችም አጋጥመዋል:: ከነዚህ ፈተናዎችም ውስጥ ዋነኛው ከሰላምና ፀጥታ ጋር የተያያዘው ችግር ነው:: ከዚህ አንጻር ከለውጡ ወዲህ ብቻ 113 ግጭቶች መከሰታቸውን... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው በሀገር አቀፍ ደረጃ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዲያስፖራ አባላት የነበራቸው ተሳትፎ እምብዛም እንዳልነበረ መረጃዎች ያሳያሉ ።ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የዲያስፖራው ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ይታወቃል... Read more »