
አዳማ፡- በኦሮሚያ ክልል አንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን አባወራዎች የጤና መድን ኢንሹራንስ አባል መሆናቸውንና ከአባላቱም 310 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። እያደገ ከመጣው የጤና መድን ኢንሹራንስ ጋር የሚጣጣም የህክምና አገልግሎት አሰጣጥን... Read more »

57 ቢሊዮን ብር ዕዳ መንግሥት እንዲሰርዝለትና ወደ ካፒታል እንዲቀይርለት ጠይቋል፤ 17 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ለስድስት ዓመታት ጥቅም ሳይሰጡ የተከማቹ እቃዎች አሉት፤ በያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ እንዳልተሳተፈ ገልጿል፤ አዲስ አበባ፡– የብረታ ብረትና... Read more »

አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ ስያሜ በኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መወሰዱን የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለፁ። የኢዜማ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ናትናዔል ፈለቀ በበኩላቸው የፓርቲያቸው ስያሜ ከማንም ፓርቲ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከጎዳና ላይ በማንሳት ወደ መደበኛ ሕይወት ለመመለስ ከኅብረተሰቡ ጋር በቅንጅት እየተሠራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከበጎ ፈቃደኞች... Read more »

አዲስ አበባ– የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ እና አፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላማዊ ሽግግር እንዲደረግ ለተጫወቱት ሚና የምስጋና ሽልማት አበረከተ። የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወታደራዊ ሽግግር ምክር ቤት እና በነጻነት እና ለውጥ ኃይሎች... Read more »

በአዳማ መሀል ከተማ ከፖስታ ቤት አቅራቢያ በስተቀኝ ሲታጠፉ በኮብልስቶን የተነጠፈ መንገድ ያገኛሉ። በዚህ መንገድ ላይ ደግሞ የከተማዋ የትራንስፖርት አማራጭ የሆኑት ባጃጆች እየተውተረተሩ ይጓዛሉ። ትላልቆቹና መካከለኞቹ የህዝብ ማመላለሻ መኪኖችም ከወዲያ ወዲህ ይመላለሳሉ። በዚያው... Read more »

አዲስ አበባ፤- “መንገድ ለሰው” በሚል በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የነበረው ከተሽከርካሪ ነፃ መንገድ መርሐ ግብር በሚቀጥለው ዓመት በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ በየሳምንቱ እንደሚካሄድ ኤጀንሲው አስታወቀ። የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንትን ኤጀንሲ ትናንት ከባለድርሻ አካላት... Read more »

አዲስ አበባ ፡– ምእመናን የፍልሰታ ጾምን በጸሎት በመትጋት ፤ የተቸገሩትን በመርዳትና የተጣሉትን በማስታረቅ እንዲያሳልፉ ቤተክርስቲያኗ አሳሰበች። የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ፅ/ቤት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ... Read more »

‹‹የትምህርት አሠጣጡ በተሻለ ሁኔታ እየሄደ ነው›› –የሰው ሀብት አስተዳደር ኃላፊ ‹‹በትምህርት ቤቱ ላይ እርምጃ መውሰድ የአገራቱን ግንኙነትሊያሻክር ይችላል›› – ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ፡– ‹‹የግሪክ ኮሙዩኒቲ ትምህርት ቤት ዜጎች በአገራቸው መማርም ሆነ መሥራት... Read more »

አዲስ አበባ፡- ‹‹የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) በተለያዩ ዞኖች የሚነሳውን የክልልነት ጥያቄዎችን ለመመለስ ያስጠናው ጥናት ኢ-ሕገመንግስታዊ ነው›› ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተቃወሙት። የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/... Read more »