57 የምግብ ምርቶች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ተከለከለ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብና መድሐኒት ቁጥ ጥር ባለስልጣን ሐምሳ ሰባት የምግብ ምርት ዓይነቶችን ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀም አስታወቀ። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በላከው መግለጫ፤ በአዲስ አበባ ከተማ በሐምሳ ሰባት የምግብ ምርት ዓይነቶች... Read more »

ሚድሮክ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር የሚውል ቤተ መጽሐፍት አስገነባ

አዲስ አበባ፡- የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ባለሁለት ፎቅ ሕንጻ ዘመናዊ ቤተ መጽሐፍት አስገንብቶ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር እንደሚውል ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስረከበ፡፡ በቤተ መፅሐፉ በምርቃ ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር... Read more »

በአብሮነት ባህላችን አመል እንጂ አገር አትጠብም

‹‹ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ፤ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ፤ አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ፤ መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ…›› ዘፈኑ ከድምፃዊው ቴዎድሮስ ካሳሁን ተመራጭ ጣዕመ ዜማዎች ውስጥ ጆሮን አልፈው፤ ውስጥን ሰርስረው በመዝለቅ ልዩ ስሜት ከሚፈጥሩት... Read more »

ፊላንድና ደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያን የሰላም ጥረት ይደግፋሉ

አዲስ አበባ፡- የፊላንድና የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ በቀጣናውና በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት በፅህፈት ቤታቸው የሁለቱን አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተቀብለው ካነጋገሩ... Read more »

ያለ ጥናት የሚወጠኑ ፕሮጀክቶች ኪሳራን እንዴት እንታደግ?

የሀገራችንን የኢኮኖሚ እድገት እየተፈታተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች አንዱ በተያዘላቸው ጊዜና ወጪ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ይገኙበታል። ባለፉት 7 ዓመታት ብቻ በተያዘላቸው ጊዜ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በእቅዳቸው ባለመጠናቀቅ በየዓመቱ በሚመደብ በጀት ላይ ጫና ከማሳደር ባለፈ ያስከተሉት ተጨማሪ... Read more »

‹‹ የለውጥ ሀይሉ ከትክክለኛ ለውጥ ፈላጊዎች ጋር ሊናበብ ይገባል›› -አቶ ዱካሌ ላሚሶ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ ወደፊት ለማስቀጠል የለውጥ ሀይሉ ከትክክለኛ ለውጥ ፈላጊ ሀይሎች ጋር ሊናበብ እንደሚገባ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) ሊቀመንበር አስታወቁ። የንቅናቄው ሊቀመንበር አቶ ዱካሌ ላሚሶ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት... Read more »

የክረምት ወቅት የሰላምና የልማት ተልዕኮ

 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የመረጣቸው ሕዝብ እነማን እንደሆኑ እስኪዘነጓቸው ድረስ ከሕዝብ ጋር ያላቸው ግንኙነት የራቀ እንደሆነ አንዳንድ የምክር ቤት አባላት ይናገራሉ። ምክር ቤቱ በክረምት ለሁለት ወራት ለእረፍት የሚዘጋው አባላቱ ተልዕኮ ይዘው... Read more »

ለቡና ገበያ ተስፋን የሰነቀው የአፍሪካውያን ትስስር

ኢትዮጵያን ጨምሮ ቡና አብቃይ የአፍሪካ ሀገሮች 25 እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአመት ከ600 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ቡና በማምረት የቡና መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ ቀዳሚ ናት። የውጭ ምንዛሪን በማስገኘት ባለው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድርሻም ‹አረንጓዴው ወርቅ›... Read more »

መንግሥት ከሸጣቸው ድርጅቶች ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ አልሰበሰበም

 • 30 ድርጅቶችንም ከስሷል አዲስ አበባ ፡- መንግሥት በፕራይቬታይዜሽን ወደ ግል ካዛወራቸው 46 ድርጅቶች 5 ቢሊዮን 129 ሚሊዮን 796ሺ 557 ብር መሰብሰብ እንዳልቻለ፣ ገንዘቡን ለማስመለስም 30 ድርጅቶችን መክሰሱን፤ በወቅቱ የማይከፍሉት ላይም ክስ... Read more »

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሁሉንም ሕንፃዎች በአዲስ ሊቀይር ነው

አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች እና አካባቢዎች ያሉ ነባር ህንጻዎቹን በአዲስ ለመቀየር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፣... Read more »