«በህይወቴ ከሰራዊቱ የተማርኩት ነገር ቢኖር ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ፈተና ቢደርስብኝም ለመቋቋም አቅሙ እንዳለኝ ነው”-ጋዜጠኛ ጌትነት ተስፋማርያም

አዲስ ዘመን፡– ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ማድረሱን ስትሰማ እንደ አንድ ዜጋ ምን አይነት ስሜት ተሰማህ? ጌትነት፡– መንግስት የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የህወሓት ጽንፈኛው... Read more »

«አሁን ያለን ብቸኛ መፍትሔ የኢትዮጵያን ሕዝብ አብሮነት መመለስ ነው» – ዶክተር ኢንጅነር ጥላሁን ኤርዱኖ

ማህሌት አብዱል የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር በከንባታና ሃድያ አውራጃ እንደጋኝ ክፍለህዝብ በሚባል አካባቢ ነው። ይህ አካባቢ ከጉራጌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ፊደል የቆጠሩት በዚያው አካባቢ በሚገኝ የቄስ ትምህርት ቤት ሲሆን መራቢቾ... Read more »

የድጎማ ኩፖን ማብቂያው መቼ ነው?

ምህረት ሞገስ  የድጎማ ኩፖን ማብቂያው መቼ ነው? ወይዘሮ ለይላ አወል ይባላሉ። የአምስት ልጆች እናት ሲሆኑ፤ ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ኮልፌ አካባቢ ነው። አሁንም ልጆቻቸውን በዛው አካባቢ ሲያሳድጉ ችግር የሆነባቸው ዋነኛው... Read more »

የአፋር ዲያስፖራ ማህበር ተግዳሮት

ወርቅነሽ ደምሰው  ዓለም በግሎባላይዜሽን ወደ አንድ መንደር እየጠበበ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የካፒታል፣ የምርቶች፣ የመረጃና ሌሎች ጉዳዮች ዝውውር እያደገ መሆኑን ተከትሎ የሰው ልጆች ፍልሰትም በከፍተኛ ደረጃ ሊያድግ መቻሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህ የተነሳ በርካታ... Read more »

“ይህ ስግብግብ ጁንታ ለስልጣኑ መቆየት የሚጠቅመው ከመሰለው ህፃን ልጁንም ከመሰዋት የማይቆጠብ ሰብአዊነት የሌለው ቡድን ነው” – ሻለቃ ጌትነት ማስረሻ የቀድሞው 102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባል

 አስመረት ብስራት  ሻለቃ ጌትነት ማስረሻ ይባላሉ። የቀድሞው 102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባል ናቸው። በስልሳዎቹ መጀመሪያ እድሜ ክልል ላይ የሚገኙት እኚህ ሰው ውትድርና ደሜ ውስጥ ያለ ኢትዮጵያዊነት ደግሞ እስትንፋሴ ነው ይላሉ። ተወልደው... Read more »

“አምባገነኖች መብትን የሚሰጡት በወረቀት ላይ እንጂ በተግባር አይደለም” አቶ አባተ ኪሾየቀድሞው የደቡብ ብ/ብ/ እና ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አስቴር ኤልያስ  ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ ሙስና በሚል ሰበብ ወደ ወህኒ በተጋዙበት ወቅት ፈታኝ የሆኑ ጊዜያትን በማረሚያ ቤቱ ለማሳለፍ ተገደዋል፡፡ በቆይታቸውም የወገብ ህመም አጋጥሟቸው በብዙ አስቃይቷቸዋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ በነበሩበት ወቅት ግራ ቀኙን እንዲሁም... Read more »

«በቤት ግንባታው ዘርፍ መንግስት በሚያቀርበው ዋጋ አይነት ሌሎች ኩባንያዎች ስራውን እንዲቀላቀሉ ለማድረግ እየተሰራ ነው»- አቶ ታደሠ ከበበው በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ

አስቴር ኤልያስ  በብዙ ኢትዮጵያን ዘንድ አሁን አሁን ጎጆ ሰርቶ የቤት ባለቤት የመሆን ህልም ጨርሶ የሚታሰብ አይደለም። ቀደም ሲል እኔ ነኝ ያለ ቪላ ሊሰራ የሚችል ገንዘብ ዛሬ ቦታ መግዣ እንኳ መሆን አይችልም። ቤት... Read more »

«መንግስት የጁንታውን ወንጀለኞች ተጠያቂ ማድረግ እና ህዝብንም ከእንደዚህ አይነት መርዘኛ አስተሳሰብ ማንጻት አለበት» አቶ ውብሸት ሙላት የህግ ባለሙያ

ወርቁ ማሩ  ወንጀለኛው ጁንታ ከውልደቱ ጀምሮ የሰራቸው በርካታ ጥፋቶች እንደነበሩ መረጃዎች ያሳያሉ። ለ27 ዓመታት በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅም ህግ ከማውጣት ውጭ ሲመራበት ግን አልታየም። በአንጻሩ ቡድኑ ባደራጀው የአፈና መዋቅር አማካኝነት በርካታ አስነዋሪና... Read more »

‹‹ባለኝ ልምድና በተቻለኝ መጠን በቀሪው እድሜዬ የምችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ››- ዶክተር ዲማ ነገዎ የፖለቲካ ምሁር እና የመጀመሪያው የገለልተኛ ብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አባል

አስቴር ኤልያስ የመንግሥትን የማሻሻያ ፕሮግራም በስኬት ለማስፈፀምና በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት በቀጣይነት ለማረጋገጥ የምሁራን እና የባለሙያዎችን ምክር እንዲሁም ግብረመልስ መቀበሉ ጠቃሚነቱ ይታመንበታል። መንግሥት ይህንንም በመገንዘቡ ገለልተኛ ከሆኑ ምሁራን እና ባለሙያዎች የተውጣጣ የመጀመሪያው የገለልተኛ... Read more »

የትህነግ ቡድን የመንግሥትና የሕዝብ ሰነዶችን የማውደም ተግባር በሕግ ዓይን

ከገብረክርስቶስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! እኔ ለዛሬ የምጠይቀው ጉዳይ ሰሞኑን የትህነግ ቡድን በመቀሌ የሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ሰነድ ሙሉ ለሙሉ ማውደሙን ሰምተናል። በዚህም በጣም አዝነናል። መቼም የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ (ትህነግ)... Read more »