ከሚሊኒየሙ መባቻ ጀምሮ በአገሪቷ የዋጋ ንረቱና የኑሮ ውድነቱ ከዕለት ወደ ዕለት እየጦዘ ጣራ የነካ ሲሆን፤ ኑሮ ውድነቱም ልጓም አጥቶ ማህበረሰቡም በኑሮ ውድነት አለንጋ እየተገረፈ ይገኛል። በተለይ ደግሞ በተገባደደው በጀት አመት ከግንቦት ወር... Read more »
ከአንድ ዓመት በፊት በወጣው መረጃ መሠረት ኢትዮጵያ 52 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የውጭ እና የሀገር ውስጥ የብድር ዕዳ ነበረባት፡፡ ከዚህ ውስጥ 27 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ከውጭ ሀገር የተበደረችው ሲሆን 25 ቢሊዮኑ ከሀገር ውስጥ... Read more »

ኢትዮጵያ ግብርናዋን ከኢንዱስትሪ ጋር በማስተሳሰር ከጥምረቱ ፍሬ ተጠቃሚ ለመሆን በ2009 ዓ.ም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ጀምራለች። ለፓርኮች ግንባታም 17 ቀጣናዎች የተለዩ ሲሆን በፓይለት ፕሮጀክት ደረጃ የጥሬ ዕቃዎች ምርት መገኛ መሆናቸውን መሠረት... Read more »
የአሜሪካው 35ኛ ፕሬዝዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ በአንድ አጋጣሚ “ ሁሉም ሸማች ነው፤ በግሉም ሆነ በመንግስት ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎች በአወንታዊም ሆነ በአሉታዊ አግባብ ጥቅሙ የሚነካ በሌላ በኩል የሸማቹ ውሳኔ በግሉም ሆነ በመንግስት ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎች... Read more »
በሰሜን ከኦሮሚያ እና ከሰሜን ምዕራብ ኮንታ ልዩ ወረዳ፣ በምስራቅና በደቡብ ከደቡበ ኦሞ እና ከቤንች ማጅ ዞን፣ በምዕራብ ከደቡብ ምዕራብ ሸካ ዞን ጋር ይዋሰናል። የአረቢካ ቡና ዋና መገኛ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፤ ቡና ምንጩና... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአገራችን ኢኮኖሚ አቅሙ እየተንገራገጨ እንደሆነ መንግሥትም ሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በመሆኑም ኢኮኖሚው አሁን ካለበት ችግር ተላቆ አገሪቱ የምትፈልገው የእድገት ደረጃ ብሎም የብልፅግና ማማ ላይ እንድትቀመጥ የለውጥ አመራሩ የአዕምሮ ድምር... Read more »
ለአንድ ሀገር ኢንቨስትመንት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። ሀገሮችም ለእዚህ የኢኮኖሚ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ይሰራሉ።በተለይ የሥራ እድል በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን በማሳደግ ፣የቴክኖሎጂና እውቅት ሽግግር በመሳብ በኩል ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል። ኢትዮጵያም ለእዚህ... Read more »
ዓለማችን የስልጣኔ ካባ የተከናነበችው ከግብርና መሰረታዊ የኢኮኖሚ ምንጭ ወደ ኢንዱስትሪ ስትሸጋገር ነው። በእጅ ከሚሰሩ የዕድ ጥበብ ውጤቶች በፋብሪካ የተመረቱ ምርቶች ሲተኩና በገጠር ከሚኖር አብዛኛው ህዝብ ወደ ከተሜነት ሲሸጋገር እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው።... Read more »

የቡና መገኛ እንደሆነች የሚነገርላት ኢትዮጵያ ቡና ለማምረት ሰፊ እምቅ አቅም ቢኖራትም እስካሁን በአግባቡ መጠቀም ባለመቻሉ አርሶ አደሩም ሆነ ሀገሪቱ ተገቢውን ጥቅም እያገኙ አይደለም። ከበርካታዎቹ ችግሮች መካከለም በዘመናዊ መንገድ አለማምረት የገበያ ሰንሰለቱ ረዥም... Read more »
ዶክተር ኢንጂነር አብርሃም – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ኢንጂነር አብርሃም በላይ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በቡላካ ስቴት ዩኒቨርሲቲ... Read more »