
በሀገራችን የጤናና ህክምና አገልግሎት ስር የሰደደ ችግር ሆኖ ቆይቷል፤ ችግሩ አሁንም ያው ነው ለማለት ባንደፍርም፤ መኖሩ ግን አሌ የማይባል ሃቅ ነው። በተለይ ጉዳዩን ከልብ ህመምና ህመምተኞች ጋር ካያያዝነው ስሜታችንን በእጅጉ ስለመንካቱ መጠራጠር... Read more »

ሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች ዕድሳታቸውን ጨርሰው ተውበውና አምረው ተማሪዎቻቸውን ለመቀበል ዝግጁ ሁነዋል፡፡ ተማሪዎች የደንብ ልብስ፣ ደብተር፣እርሳስና እስክሪብቶ በነጻ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ተማሪዎችም በአዲሱ ዓመት ትምህርታቸውን ለመጀመር በጉጉት እየተጠባበቁ ነው፡፡ ወላጆችም የከተማ አስተዳደሩ ለተማሪዎች... Read more »

አዲስ አበባ:- የዘንድሮውን አለም አቀፍ የቱሪዝም በአል በድምቀት ለማክበር እንዲቻል ሁኔታዎችን የማመቻቸት ተግባራት በመከናወን ላይ መሆናቸው ተገለፀ። “ቱሪዝም ለስራ እድል ፈጠራና ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የዘንድሮው የአለም ቱሪዝም ቀን በአገራችን... Read more »

አዲስ አበባ ፡- የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጤናማ ያልሆነ የዋጋ ውድድር ውስጥ መግባታችን ለዘርፉ ዕድገት መሰናክል እንደሆነባቸው ገለጹ፡፡ ውድድሩ ለአደጋ ስጋቶች የሚመጣጠን የአረቦን ክፍያዎችን እንዳናስከፍል አድርጎናልም ይላሉ፡፡ የንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ የቢዝነስ ዴቨሎፕመንትና ፕላኒግ ክፍል... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች፤ በቀጣዮቹ አስር ዓመታት በኢኮኖሚ ከበለፀጉ የአፍሪካ አገራት ተርታ ትሰለፋለች ሲሉ ተደምጠዋል። ይህን እውን ለማድረግም ምን ዓይነት አስቻይ ሁኔታዎች አሉ ስንል የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችን አነጋግረናል። የምጣኔ... Read more »

በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር አንዳንድ ቦታዎች ላይ ተዘዋውረንእንደተመለከትነው በርካቶች በንግድ ሥራ ተሰማርተው ውጤታማ ሆነዋል፡፡ በተለይ ደግሞ በእንጨት ሥራ የተሰማሩ ግለሰቦች የሰዓት ገደብ ሳያደርጉ ይሠራሉ፡፡ ሠራተኞች ለአፍታም ቀና አይሉም፡፡ ግማሹ ቀለም ይቀባል፡ ፡... Read more »

አዲስ አበባ:- በአዲሱ ዓመት በዩኒቨርሲቲዎች ሰላማዊ መማር ማስተማርን እውን ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲዎች የ2011 የትምህርት ዘመንን በአስቸጋሪ ሁኔታ ማሳለፋቸውን ነው ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ የተናገሩት።... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በመጀመርያው በዓለ ሲመታቸው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር ባደረጉበት ወቅት በሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ያገባኛል ከሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሁሉን አቀፍ ውይይትና ምክክር በማድረግ አሳታፊ የሆነ የፖለቲካ... Read more »

-ለውሃ ቆጣሪ 14 ሚሊዮን ብር ከፍሏል -በዓመት 2ነጥብ5 ሚሊዮን ደንበኞችን አስተናግዷል አዲስ አበባ፡- የፍል ውሃ አገልግሎት ድርጅት ደንበኞች በዓመት ከሚጠቀሙት 262 ሚሊዮን 800ሺ ሊትር ውሃ በቴክኖሎጂ እጥረት የተነሳ ከአንድ ጊዜ እጥበት ሌላ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በ2012 የትምህርት ዘመን በመላ አገሪቱ የመፅሐፍት ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል በቴክሎጂ የታገዘ አሰራር ተግባር ላይ እንደሚውል ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።የተለየ ጥያቄ ካልቀረበ በስተቀር በበጀት ዓመቱ መፅሐፍት የማተም ዕቅድ የለኝም ብሏል። በትምህርት ሚኒስቴር... Read more »