ስደተኞችን ወደ ልማት የሚያስገቡ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ

 አዲስ አበባ፡- በናይሮቢ ዲክላሬሽን /ስምምነት/ ን ተግባራዊ በማድረግ መፈናቀልን ማስቆም የሚያስችሉ እና ስደተኞችን ወደ ልማት ሊያስገቡ የሚችሉ ተጽእኖዎችን መፍጠር መቻሉን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘይኑ ጀማል፣... Read more »

ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የብድር ዕዳ ከፍላለች

 አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት ከአንድ ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ብድር ዕዳ መክፈሏን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ገለጹ። ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ጋር ባደረጉት... Read more »

በዩኒቨርሲቲዎች ህግና ሥርዓትን አለማክበር ምን ያስከፍላል?

 ትምህርት ሚኒስቴር በ2012 ዓ.ም የትምህርት ጊዜ እንዳይስተጓጎል ጠንካራ ሥራ ሰርቻለሁ ብሏል። በዩኒቨርሲቲዎች ህግና ሥርዓት በጥብቅ እንዲተገበሩ የሥነ ምግባር መመሪያና ደንቦችን አዘጋጅቻለሁ ብሏል፤ መመሪያና ደንቦቹን ተግባራዊ አለማድረግ ምን ዋጋ ያስከፍላል? ተቋማቱስ ለዚህ ምን... Read more »

በግድቡ ዙሪያ የግብጽ ጉዞዎች ንቃትና ትጋት ይሻሉ

ግብጽ የህዳሴ ግድቡን የውሃ መሙያ ጊዜ ለማራዘም የምታደርጋቸውን ጥረቶች ለማምከን የኢትዮጵያ መንግሥት የነቃ ዲፕሎማሲና ጠንካራ የህዝብ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለበት ምሁራን ያሳስባሉ። የግብጽ ባለስልጣናት ሰሞኑን በግድቡ አሞላልና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ የተለያየ ሀሳብ እየሰነዘሩ... Read more »

ኤጀንሲው የድርጅቱን መልካም ሥም እንዳያነሳ እግድ ተጣለበት

አዲስ አበባ፡- የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የኤ ቢ ኤች (ጥምረት ለተሻለ ጤና) ሰርቪስስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል አማካሪ ድርጅትን መልካም ሥም ከማንሳት እንዲቆጠብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እግድ እንደጣለበት የመዝገብ ግልባጩ አስነብቧል፡፡... Read more »

“የተቋሙን አቅም መገንባት ትኩረት ሊያገኝ የሚገባው ሥራ ነው” ዶክተር መለሰ ማርዮ የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩትን አቅም መገንባት ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ሥራ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ዶክተር መለሰ ማርዮ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት፣ ተቋሙ  ለአገሪቱ ብዝሀ... Read more »

ባለስልጣናቱ በ“ቪ8” መኪኖች ላለመጠቀም ያወጡትን መመሪያ ተግባራዊ አላደረጉም

አዲስ አበባ- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2009 ዓ.ም በ38ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌዴራል መንግሥትና ሌሎች ተቋማት ኃላፊዎች ወጪ ቆጣቢ፣ ውጤታማና ቀጣይነት ያለው የትራንስፖርት ሥርዓት እንዲኖራቸው ያወጣው መመሪያ በባለሥልጣናት ተግባራዊ አለመደረጉን በተለያዩ ተቋማት... Read more »

ቦርዱ የሙያውን ተዓማኒነት ለመገንባት የህግ ማስከበር ሥራ እየሰራ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፦ የሂሳብ አያያዝና የኦዲት ሙያን ለመቆጣጠር በተሰጠው ኃላፊነት መሰረት ጠንካራ የምርመራና የህግ ማስከበር ሥርዓትን በማስፈን የሙያውን ተዓማኒነት ለመገንባት የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ገለፀ። በቦርዱ የህግ... Read more »

የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ጥገና ሥራ ተጀመረ

ጅማ፡- የታቀደለት የጥገና ሥራ ሳይሳካ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የአባ ጅፋር ቤተ- መንግሥት በሃያ ወራት ለማጠናቀቅ የጥገናው ሥራ መጀመሩን የጅማ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አብዱልመሊክ ሙሳ... Read more »

በሦስተኛው ዙር የምግብ ዋስትና መርሐ ግብር 141 ሺ 115 ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፦ በሦስተኛው ዙር የምግብ ዋስትና መርሐ ግብር በታቀፉ ስድስት ከተሞች 141 ሺ115 የሚሆኑ ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ገለፀ ። የኤጀንሲው የኮሙዩኒኬሽን ቡድን መሪ ወይዘሮ... Read more »