ምጣኔ ሀብቱን መደገፍ የተሳነው የማዕድን ዘርፍ

ኢትዮጵያ ለረዥም ዓመታት ለአገሪቱ ኢኮኖሚ መሰረት የሚሆነውን ዘርፍ ዘንግታው ቆይታለች፡፡ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል ትኩረት ያልተሰጣቸውና ወዳድቀው የሚገኙ የተፈጥሮ ማዕድናት ሞልተዋል፡፡ በዘርፉ የሰለጠነ በቂ የሰው ኃይል ካለመኖሩም ጋር ተያይዞ ውድ የሆኑ ማዕድናት ለማህበረሰቡ... Read more »

በ11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ላይ በኦዲት የተመዘዙ ህጸጾች

መንግሥት ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ 11 አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች ለመገንባት አቅዶ በ2008 ዓ.ም ሥራቸው ተጀመረ። በግንባታው ሂደትም የተለያዩ ችግሮች እንዳሉ ታይተዋል። የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በ2009 ዓ.ም ባደረገው ምርመራ በዩኒቨርሲቲዎቹ ግንባታ ሂደት በርከት... Read more »

የሸማቹን ጥያቄ ለመመለስ

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪው አቶ ኃይሉ ዘበርጋ ከሸማቾች ማህበራት ዘይት ይገዛሉ፡፡ ዋጋው ከሌላ ቦታ የ22 ብር ቅናሽ እንዳለው ይናገራሉ፡፡ ያገኘናቸው በአራዳ ክፍለ ከተማ እፎይታ ሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበር ሸቀጦችን ሲሸምቱ ነው፡፡ የሸማቾች... Read more »

የኢትዮጵያ ያልተማከለ ፊስካል ሥርዓት ገጽታ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ኢኮኖሚያቸውን በፍጥነት የማሳደግ ጉዞን በጀመሩ እና የፌዴራል ስርዓትን በሚከተሉ አገራት፣ እውን እንዲሆን የሚጠበቀው ሁለንተናዊ ልማትና ዕድገት እንዲረጋገጥ በአገራቱ የሚኖረው ሀብት የማመንጨት፣ በሀብቱ የመወሰንና ሀብቱን ወጪ የማድረግ ሂደቶች እጅጉን ወሳኝ... Read more »

የስኳር አቅርቦትና የስኳር ኮርፖሬሽን

በኢትዮጵያ የስኳር ኢንዱስትሪው “ሀ” ብሎ ጉዞውን የጀመረው የዛሬ 65 አመት በኢትዮጵያ መንግስት እና ኤች.ቢ.ኤ በተባለው የሆላንድ ኩባንያ በሽርክና በተገነባው የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ነው። ይህንን ተከትለው ሸዋ እና የመተሀራ ስኳር ፋብሪካዎች ተገንብተው ለረጅም... Read more »

‹‹የፋይናንስ አቅርቦት ጉዳይ የህብረት ስራ ሴክተር ቁልፍ ማነቆ ነው››

በኢትዮጵያ የህብረት ስራ ማህበራት ዕውቀትን፣ ሀብትንና ጉልበትን በማቀናጀት ችግሮችን በተባበረ ጥረት መቋቋምን አላማ በማድረግ ላለፈው ግማሽ ምእተ ዓመት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦ ሲያበረክቱ ቆይተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ቁጥራቸውን በመጨመርና አደረጃጀታቸውን በማስፋት የፋይናንስን ተደራሽነት፤ በተለይም... Read more »

የወጣቶችን ገቢ ማሻሻል ያስቻለ የስራ ዕድል

ስራ ማጣት ሲያብሰለስላቸው የነበሩ ወጣቶች ለምን ስራ አንፈጥርም? በሚል ቁጭት አምስቱ ወጣቶች አንድ ላይ በመሆን ኮልፌ ክፍለ ከተማ የቤተል አካባቢ ከአዲስ ብድርና ተቋም 250ሺ ብር በመበደር የማስዋብ (ዲኮር) ስራ በመስራት ገቢ ማመንጨት... Read more »

የሞራልና ኢኮኖሚ ልእልና ማግኛ

የህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መካከል አገራዊ መግባባት እንዲጎለብት ያደረገ ፣ የሁሉንም ድጋፍ ያተረፈ ሁሉም አገር ወዳድ ዜጋ የፖለቲካ አመለካከት፣ የሃይማኖት ልዩነት፣ የመኖሪያ ቦታ (ከአገር ውስጥም ከውጭም) ርቀት ሳይገደበው፣ የብሄር፣ የዕድሜ... Read more »

በከተማዋ ከ1ሺ330 በላይ የሸማቾች  ሱቆች ግንባታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ የሸማቾች ኅብረት ሥራ  ማኅበራትን ለማጠናከርና ለነዋሪዎቹና ለአባላቱ የቅርብ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል 1ሺ 332 የሸማቾች ሱቆችን ለመገንባት ቦታዎች ተለይተው ወደ ግንባታ እየተገባ መሆኑን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ... Read more »

ባንኩ ከስጋት ተላቆ ሥራውን እንዲጀምር ዞኑ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት የተረጋጋ ሰላም እየተፈጠረ ባለበት በምዕራብ ወለጋ ዞን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥራውን ያለምንም ስጋት በአግባቡ እንዲጀምር የዞኑ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ዘሪሁን ተክሌ... Read more »