ባህላዊ አልባሳት የሀገር ባህል መገለጫዎች ናቸው፤ ኢትዮጵያዊ እንደ ብሄረሰቡ ባህል የራሳቸው ቀለም ያላቸው የጥበብ አልባሳት ባለቤት ነው። አማራው፣ ኦሮሞው፣ ትግሬው፣ ወላይታው፣ ሲዳማው፣ ጋሞው፣ ወዘተ. የራሴ የሚላቸው የጥበብ ሥራ አልባሳት አሉት። እነዚህ ልብሶች... Read more »
ኢትዮጵያ ከዛሬ 126 ዓመት በፊት የስልክ ተጠቃሚ እንደሆነች የታሪክ ድርሳናት ያመለክታሉ። በወቅቱም በአንድ በኩል ዘመናዊነት በሌላ በኩል ደግሞ ያልተለመደ ነገር በሀገር ውስጥ መጀመሩ የተደበላለቀ ስሜት ፈጥሮ ነበር። ውሎ አድሮ ጥቅሙ ሲታወቅ ድምጻዊቷም... Read more »
የማእድን ልማት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የከበሩ ማዕድናትን ጨምሮ በርካታ የማዕድናት ሀብቶች ይገኛሉ። እንደ ኦፓል አይነት ማዕድናት በተወሰነ መልኩ ጥቅም እየሰጡ ቢገኙም ከህገወጥ ግብይት ፣ከኮንትሮባንድ መስፋፋት ፣ከአቅም ውስንነትና ከመሳሰሉት ችግሮች ጋር በተያያዘ... Read more »
አውደ ዓመት በመጣ ቁጥር በብዙዎች የሚለበሱት በተለይ እንስቶችንና ህፃናትን የሚያስጌጡት የአገር ባህል ልብሶች ዋነኛ መገኛ፤ የጥበበኞቹ ውሎ ማደሪያ ነው ሽሮሜዳ።ከደዋሪው እስከ ጠላፊው፤ ከቁጭት አከናዋኙ እስከ ሸማኔው በላቡ የሚያድር ታታሪ የሚታይባት፤ ለፍቶ አዳሪና... Read more »
የመስኖ ልማት ኮሚሽን በባለቤትነት ከሚያስገነባቸው የግድብና መስኖ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ የወልመል መስኖ ልማት፣ የጨልጨል ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት፣ የጉደር ፋቶ ግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክት እና የላይኛው ርብ የመስኖ መሬት ይገኙበታል። የፕሮጀክቶቹ... Read more »
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የእቅድ ዘመን የዘርፉ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አፈጻጸም 27 ነጥብ 7 በመቶ ሲሆን ፣በያዝነው የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የመጀመሪያ ሦስት ዓመታት በአማካይ 20 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት... Read more »
‹‹ከፍተኛ ታክስን እንደ አንድ ገንዘብ ማግኛ ምንጭ መጠቀምና የመንግሥትን የገንዘብ ጉድለት ማሟያ ማድረግ በታክስ አሰራር አይደገፍም›› ያሉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ መምህርና የታክስ ባለሙያ ዶክተር ታደሰ ሌንጮ የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያው የገንዝብ ጉድለትን... Read more »
ኮንትሮባንድ የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተከለከሉ ነገሮችን ይዞ መገኘት ወይም መግዛት ህገወጥ ተግባር መሆኑን ለማመከት እኤአ ከ1529 ጀምሮ ጥቅም ላይ መዋሉ ይነገራል። ዓለምአቀፉ የጉምሩክ ድርጅት፡-ኮንትሮባንድ ማንኛውም በህግ የተከለከለ አሰራር መሆኑን ጠቅሶ፣ ከማምረት፣ ከማጓጓዝ፣... Read more »
በመዲናችን አዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች ሴት እህቶች ቡና ለማፍላት ጀበናና ሲኒን ከማጀት አውጥተው ወደ አደባባይ ከዘለቁ ዓመታቶች ተቆጥረዋል። የጀበና ቡና ስራ ከሌሎች የሥራ መስኮች ጋር ሲነፃፀር በተለይ ቦታው ከተገኘ ከ500 ብር... Read more »
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 7ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ተሻሽሎ በቀረበው የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መምራቱ ይታወሳል። ኤክሳይዝ ታክስ፤ ቀጥተኛ ያልሆኑ ታክሶች ተብለው ከሚታወቁ... Read more »