የኢኮኖሚ ዕድገት ተስፋና ስጋት

ፍሬህይወት አወቀ  የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት መካሄዱ ይታወሳል። በዕለቱ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡት የኢፌዴሪ... Read more »

የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ

ውብሸት ሰንደቁ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተገነባው የይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከሰሞኑ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና... Read more »

ግንባታበግብዓት እጥረት ህልውናው አደጋ ላይ የወደቀ ዘርፍ

ይበል ካሳ  አሁናዊ ሁኔታ ‹‹ ገንዘብ ገንዘብ የሚሆነው በባንክ ሲቀመጥ ሳይሆን ሲሰራበትና ሲገላበጥ ነው›› የሚሉት ወይዘሮ አለምነሽ ይልማ ለዓመታት እቁብ አሰባስበውና አጠራቅመው የያዙትን ገንዘብ አሮጌ ቤታቸውን አፍርሰው መስራትና ተጨማሪ ገቢ የሚያመጣ ክፍል... Read more »

የሪል ስቴት ልማት

ይበል ካሳ እንደ መነሻ ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ እንደ አውሮፓውያውያን አቆጣጠር በ2030 የዓለም የሕዝብ ቁጥር 8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ እንደሚገመት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ያመላክታል:: ስልሳ በመቶ የሚሆነው ሕዝብ ደግሞ የሚኖረው... Read more »

ለዋጋ ንረቱ – የህብረት ኢንቨስትመንት መላ

ውብሸት ሰንደቁ  ኅብረት ሥራ ማህበራት በሌሎች ሀገራት ብዙ ዜጎችን ከድህነት ማጥ ያወጡ ተቋማት ናቸው፡፡ የገበያ ሁኔታውን በማረጋጋትና ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል በመፍጠር የሚስተካከላቸው እንደሌለም ይነገራል፡፡ በኢትዮጵያ በተለይ ተገቢ ባልሆነ የዋጋ ንረት እና የሸቀጦች... Read more »

የግንባታው ዘርፍ ሕፀፆች

 ውብሸት ሰንደቁ  በህንፃዎች ግንባታ ዙሪያ በርካታ ሕፀፆች ይነሳሉ:: ግንባታ በጥራት፣ በጊዜ እና በተገቢው ሁኔታ አለመጠናቀቁ አንደኛው ውዝፍ ዕዳ ሳይቀር ሀገር ላይ እየጣለ ያለ ችግር ነው:: በሌላ በኩል ሕንፃዎች ተገንብተው ተጠናቀቁ ተብሎ እንኳን... Read more »

ለማያባራው የመኖሪያ ቤት ጥያቄ የተሰጠ ምላሽ

 ፍሬህይወት አወቀ የሰው ልጅ ለመኖር ከሚያስፈልጉት መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው በሆነው የመኖሪያ ቤት ችግር ዜጎች በእጅጉ እየተፈተኑ ባሉባት አዲስ አበባ ከተማ መንግሥት የተለያዩ አማራጮችን ሲከተል ይስተዋላል:: ይሁንና ችግሩ ዘለቄታዊ መፍትሔ ያገኘ... Read more »

የሲሚንቶ እጥረትን መፍቻው መላ

ውብሸት ሰንደቁ ሲሚንቶ ለኢንቨስትመንት የጀርባ አጥንት ነው። የመንግሥትና የግል ኢንቨስትመንቶች በሲሚንቶ እጥረት ምክንያት ይጓተታሉ፤ ይስተጓጎላሉ እንዲያውም እስከ መቆም ይደርሳሉ። ይህ ደግሞ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ያለው አሉታዊ ተፅዕኖ ቀላል አይደለም። የሲሚንቶ ተፈላጊነት እጅጉን... Read more »

አሳሳቢው የግንባታ ጥራት ጉድለት

ጌትነት ምህረቴ በአሁኑ ጊዜ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የጥራት ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል።ተገንብተው የሚናዱ ህንጻዎች፤ ተሰርተው ብዙ ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ የሚፈርሱ መንገዶች መኖራቸው ይስተዋላል።አንዳንድ የተገነቡ ቤቶች ጥራት መጓደልም ለነዋሪዎች ስጋት የሚፈጥሩ ሆነዋል፡፡ ይህ... Read more »

የመኖሪያ ቤት ችግርን በ“አዲስ መፍትሔ”

ይበል ካሳ ለመግቢያና ለመግባቢያ በአፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ያሉ አገሮች ከ40 እስከ 80 ካሬ ሜትር ቦታ የሚያስፈልጋቸው ገጠሩን ሳይጨምር በከተማ ውስጥ ብቻ በሚኖሩ የመካከለኛና ዝቅተኛ ኅብረተሰብ ክፍሎች ወደ 51 ሚሊዮን የሚጠጋ... Read more »