መደበኛ ባልሆነ በጎዳና ላይ በሚነግዱና ደንብ አስከባሪዎች መካከል የሚስተዋለው አባሮሽና ድብብቆሽ ልጅነቴን ያስታውሰኛል። ቀልብ መሳቡን አመሳሰልኩት እንጂ በእነርሱ ላይ የሚደርሰውን የከፋውን አባሮሽ ማለቴ አይደለም። አሳዳጅና ተሳዳጅ ሲባረሩ መንገደኛው ያዘው፣ አልያዘው እያለ በመሳቀቅ... Read more »
ከጅማ ዞን 21 ወረዳዎች አንዷ ናት፤ 41 ቀበሌዎችንና አምስት አነስተኛ ከተሞችን ይዛለች። ወደ ሶስት መቶ ሺህ ህዝብም ይኖርባታል። 90 በመቶ ያህሉ ህዝቧ በቡና ምርት ገቢ ይተዳደራል – የኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ጎማ... Read more »
ከመግቢያው በስተቀኝ የአንድ መስኮት አገልግሎት የሚሰጥበት ትልቅ ሕንፃና ትንሽ አለፍ ብሎ ደግሞ ጤና ጣቢያ ይታያል። በስተግራ ግራ ደግሞ ፖሊስ ጣቢያ እና የእሳት አደጋ መከላከያና መቆጣጠሪያ ሕንፃዎች ይገኛሉ። ከእነዚህ ውጪ አንደም ሕንፃ አይታይም... Read more »
በኢትዮጵያ የፈርኒቸርና የቤተ ውበት ኢንዱስትሪ መስክ በሚፈለገው ልክ ያልተስፋፋ ከመሆኑም በላይ ዘርፉ ለሆቴሎችና ለመዝናኛ ስፍራዎች ብቻ የተፈቀደ ይመስል ተረስቶ ቆይቷል። ይሁን እንጂ በአሁን ወቅት በመንግስት እና በግለሰቦች ዘንድ ዘርፉን ለማነቃቃት በተሰሩ የተለያዩ... Read more »
መንግስት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር የያዘውን አቅጣጫ ተከትሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ኢንዱስትሪዎች በተለያዩ ስራዎች ላይ ተሰማርተው ኢኮኖሚያዊ ሽግግሩን እውን ለማድረግ እየሰሩ ይገኛሉ:: ዘርፉን የሚመሩ ተቋማትም ሙያዊ እገዛና ድጋፍ... Read more »
የግብርናው ዘርፍ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት መሆኑ ይታወቃል፡፡ መንግስት ይህ ወሳኝ የኢኮኖሚ ዘርፍ ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ የግብርና ግብአቶችን በማቅረብ፣ ባለሙያዎችንና አርሶ አደሮችን በማሰልጠን፣ በዘርፉ ለሚደረጉ ምርምሮች ድጋፍ በማድረግ ፣ወዘተ. እየሰራ ነው፡፡ የግብርናው... Read more »
የአገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማፋጠን ግብርናን ማዘመን፤ ምርትና ምርታማነትን ማሻሻልና ጥራትን ማስመዝገብ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ በግብርና ለሚተዳደሩ አገራት ወሳኝ ነው። በመሆኑም ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችን ማፍራት እና ዘመናዊ... Read more »
በሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱ ዘርፎች አንዱ ኢንቨስትመንት ነው፡ የስራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ ፣ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ የሆነ ምርትን በማምረት የውጭ ምንዛሬን ለማስገኘትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ የሚያስችል አቅም አለው። ኢትዮጵያ... Read more »
እንቦጭን ከጣና ለማጥፋት የተለያዩ ሙከራዎች ተደርገዋል። በዘመቻ መልክ አረሙን ከሐይቁ ለመንቀል ሰፊ ርብርብ ተደርጓል። ይሁንና አረሙ ተነቀለ ሲባል የበለጠ ተስፋፍቶ ይገኛል። የእምቦጭ እየተስፋፋ መምጣት የዓሣ ሀብቱ እየቀነሰ እንዲመጣ እያረገ መሆኑን ጥናቶች ይጠቁማሉ።... Read more »
ዘላቂ የኢኮኖሚያዊ እድገት ለማረጋገጥ የአምራቹ ክፍል ሚና ወሳኝ መሆኑ ይታመናል። በልዩ ልዩ ምርትና አገልግሎቶች ላይ የተሰማራው የሰው ሀይል ምርታማነት ለኢኮኖሚያዊ እድገቱ አዎንታዊና አሉታዊ ሚና ይጫወታል። የሰው ሀይሉ ምርታማ ከሆነ የምርትና የአገልግሎት ጥራት... Read more »