ነፃ የንግድ ቀጠናው ለድሬዳዋ ኢንቨስትመንት
ያመጣው መልካም አጋጣሚ

የኢትዮጵያን የወጪና ገቢ ንግድ በማቀላጠፍና የኢንቨስትመንት ፍሰቱን በመጨመር ለአገራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክት ተስፋ የተጣለበት የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና (Dire Dawa Free Trade Zone)፣ ነሐሴ 8 ቀን 2014 ዓ.ም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ... Read more »

 የውጭ ባንኮች ለኢንቨስትመንት ፋይናንስ ተጨማሪ አቅም

በአንድ አገር የልማት ጉዞ ውስጥ የማይተካ ሚና ካላቸው የምጣኔ ሀብት አንቀሳቃሾች መካከል የገንዘብ ተቋማት ተጠቃሽ ናቸው። ከገንዘብ ተቋማት መካከል ደግሞ ባንኮች በግንባር ቀደምትነት ይመደባሉ። ባንኮች ለልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያና ለስራ እድል ፈጠራ የሚሆን... Read more »

በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አበረታች ውጤቶችን ያስመዘገበው ኮርፖሬሽን

አንተነህ ቸሬ መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው። ፓርኮቹ ለአምራች ኢንዱስትሪው ምቹ ሁኔታን ከመፍጠር በተጨማሪ በሚገነቡባቸው አካባቢዎች ለሚኖረው የኅብረተሰብ... Read more »

በኢትዮጵያ የተመረቱ መኪኖችን ለገበያ የማቅረብ እቅድ

ለኢንዱስትሪው ዘርፍም ሆነ ለአጠቃላይ አገራዊ ምጣኔ ሀብቱ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥሩ አምራቾች በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ወደሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እየገቡ በማምረት ስራ ላይ መሰማራታቸውን ቀጥለዋል፡፡ በዚህም ምርቶቹን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ለአገሪቱ የውጭ ምንዛሬ እያስገኙም... Read more »

ነፃ የንግድ ቀጠና – ለኢንቨስትመንት እድገት ተጨማሪ አቅም

 ሀገራት የወጪና ገቢ ንግዳቸውን ለማቀላጠፍና የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰታቸውን ለማሳደግ ብሎም አጠቃላይ ምጣኔ ሀብታዊ እድገታቸውን ለማሻሻል ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ነፃ የንግድ ቀጠናዎችን (Free Trade Zones) ማቋቋም ነው። ነፃ የንግድ ቀጠና ‹‹ልዩ... Read more »

የአገር ውስጥ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ተሳትፎና ተግዳሮቶች

ዛሬ በምጣኔ ሀብታቸውና በፖለቲካ ተፅዕኗቸው የዓለም ኃያላን የሆኑት አገራት የአገር ውስጥ ባለሀብቶቻቸውን በመደገፍ ረገድ ትልቅ ተሞክሮ አላቸው፡፡ እንዲያውም ለአሁኑ የምጣኔ ሀብት ኃያልነታቸው መሠረት የሆናቸው ከውጭ ጥገኛነት ያላቀቃቸው የአምራችነት አቅማቸው ማደግ እንደሆነ ይታወቃል፡፡... Read more »

የዳያስፖራው የኢንቨስትመንት ተሳትፎና የማህበሩ ጥረት

ሁለንተናዊ የሆነ አገራዊ ልማትን ለማጎልበትና እድገት ለማስመዝገብ የዳያስፖራውን ማኅበረሰብ ተሳትፎ ማሳደግ ተገቢ ግብዓት እንደሆነ አያጠራጥርም። ዲያስፖራው በውጭ አገር እንደመኖሩ በውጭ ምንዛሬ ግኝት ለአገር ሊያበረክተው የሚችለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል፤ በአገሩ ልማት ላይ... Read more »

ኢንቨስትመንት የማስፋፊያ አዲስ መንገድ

የኢትዮጵያን ዘላቂ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ለማሳካት በመንግሥት የተነደፉ የልማት እቅዶች ከፍተኛ የፋይናንስ አቅም የሚፈልጉ ናቸው። ይህን ከፍተኛ የፋይናንስ ፍላጎት ደግሞ ከግብር በሚሰበሰብ ገቢ እና ከውጭ መንግሥታትና ተቋማት በሚገኝ ብድርና እርዳታ መሸፈን ዘላቂና... Read more »

ዘላቂ መፍትሄ የሚሹት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ችግሮች

ኢትዮጵያ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት አገር ናት። አገሪቱ የአምራች ኃይል አቅም፣ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ፣ ሕጋዊ ማዕቀፎችና ለዘርፉ እድገት አዎንታዊ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎች አሏት። ይህን አቅም በመጠቀምና ከዘርፉ... Read more »

ከሀብቱ ተጠቃሚ ለመሆን ብዙ ስራዎች የሚጠብቁት ባለፀጋ ክልል

በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የካፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲዊ ሪፐብሊክ 11ኛው ክልላዊ መንግሥት... Read more »