እሴቶቻችን – አብሮነታችንን ያጠበቁ ካስማዎች

ኢትዮጵያውያን መልካችን፣ ቋንቋችንና ሃይ ማኖታችን ዥጉርጉር ቢሆንም የተገነባንባቸው ማሕበራዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ተወራራሽና ተቀራራቢ በመሆናቸው ተመሳሳይ ሰብእና ያለን ሕዝቦች ነን። አብዛኛዎቻችን እንደየ ሃይማኖታችን አስተምህሮ የፈጣሪያችንን ቃል ለመፈጸም የተዘጋጀ ሥነ ልቦና ያለን ነን።ዘር፣ ቋንቋና... Read more »

የሀዲያ ብሔረሰብ ማህበረ-ባህላዊ ዕሴቶችአለመሆኑን

ኢትዮጵያዊያን እንደ አገር የጋራ ሕግና መተዳዳሪያ ደንብ አርቅቀን ጥቅም ላይ ከማዋላችን በፊት እንደየማህበረሰባችን ባህላዊ ዳራ ዲሞክራሲን፣ ፍትህን፣ እኩልነትን፣ አብሮነትን፣ እርቅን፣ ፍቅርና መቻቻልን ወዘተ ከእሴቶቻችን ተምረናል፤ ወርሰናልም። ባህላዊ እሴቶቻችን በየአካባቢው የሚኖረው ማህበረሰብ እርስ... Read more »

‹‹ዱቡሻ›› የጋሞ አባቶች እርቅና ሰላም የሚያወርዱበት ሥርዓት

በየአካባቢው የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ቂምና በቀልን አራግፎ እርቅና ሰላምን የሚያወርድበት የየራሱ ቱባ ባህላዊ እሴት አለው። ኦሮሞው፣ አማራው፣ ሶማሌው፣ አፋሩ፣ ትግሬው፣ ሲዳማው፣ ጋሞው፣ ጋምቤላው ወዘተ እርስ በእርሱና ከሌላው ማህበረሰብ ጋር በሚፈጥራቸው ጊዜያዊ ግጭቶች ባህላዊ... Read more »

ከጎዳና ህይወት ተላቆ ለጎዳና ነዋሪዎች የተዘረጋ እጅ

ቅን ልቦና እና አስተሳሰብ ቅን መንገድን ይመራል፤ ቸርነትና ለጋስነት በተሰጠን ሀብት ብቻ ሳይሆን በተሰጠን ልብ የሚወሰን ነው፡፡ ቸርና ሩህ ሩህ ሰዎች ካላቸው ላይ አካፍለው ይኖራሉ፤ ባይኖራቸው እንኳ ከሌሎች ላይ ወስደው ለተቸገሩ ሰዎች... Read more »

በእናት መንገድ የበጎ አድራጎት ማህበር በአዳማ

በእናት መንገድ የበጎ አድራጎት ማህበር በአዳማ ከተማ 2010 ዓ.ም በወጣት ምህረት አበበና በወጣት ቤዛዊት ግርማ ሃሳብ አቅራቢነት የተመሰረተ ነው። በወቅቱም በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ትምህርት መማር ያልቻሉ ህጻናትን በማሰባሰብ ነበር ስራቸውን የጀመሩት። በአሁኑ... Read more »