የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ የክልል ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎች ጭምር የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች በስፋት ይነሳል። በሁሉም አካባቢዎች ዋነኛ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ከሆኑትና በመንግሥት አቅም ከሚሰሩት የመሰረተ ልማት ግንባታዎች መካከል... Read more »
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው በግብርና ሥራ የተሰማራ ቢሆንም በአገሪቱ ውስጥ የሚመረተው ምርት የአገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ ሊሸፍን ባለመቻሉ በአገር ውስጥ ሊመረቱ የሚችሉ የተለያዩ የግብርና ምርቶችን ከውጭ አገራት ታስገባለች። ለመስኖ ምቹ... Read more »
የስኳር ልማት ኢንዱስትሪ በሀገራችን ከግምሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረ አንጋፋ ኢንዱስትሪ ነው። ሆኖም ኢንዱስትሪው እድሜውን በሚመጥነው ልክ እድገት አላሳየም ። ኢንዱስትሪው በሚፈለገው ፍጥነት ባለማደጉም የስኳር ምርት እጥረት በሀገር ውስጥ እንዲከሰት አንዱ ምክንያት... Read more »
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በኢትዮጵያ ባለፉት አሥርት ዓመታት ለተመዘገበው ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። አሁንም እያደረገ ይገኛል። መንግሥት በመሠረተ ልማት እና በመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ላይ ያፈሰሰው ከፍተኛ ሀብት አገሪቱን ከአህጉሪቱ ትላልቅ ኢኮኖሚዎች አንዱ... Read more »