
የኛማ ሙሽራ (2 ጊዜ) እጹብ ድንቅ ስራ በሆታ በእልልታ እንቀበላቸው ሙሽሪት ሙሽራው ዛሬ ነው ቀናቸው። “ሠርግ”ን የደስታ ተክለወልድ መዝገበ ቃላቱ “ለአካለ መጠን የደረሰ ወንድ ልጅና ለአካለ መጠን የደረሰች ሴት ልጅ ባልና ሚስት... Read more »
ግብርና ለሰው ፍጡር ሁሉ ህልውና ነው። ህልውና ይሆን ዘንድ ግን ሂደቱም ሆነ አሠራሩ የዋዛ አይደለም። ሁላችንም እንደምናውቀው እጅግ ከባድና በገበሬው ላይ የወደቀ ኃላፊነት ነው። ይህ በአርሶ አደሩ ትከሻ ላይ የወደቀ ኃላፊነት እንደኛ... Read more »

በዛሬው እትማችን እንነጋገርበት ዘንድ አቅደን የመጣነው ስለ ”አገር በቀል እውቀት” ምንነትና በዓለም አቀፍ ደረጃ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታና ይዞታ ነውና አቻ ትርጉሙ Indigenous Knowledge የሚለው፤ በተለዋዋጭነትም Traditional Knowledge መሆኑን ከወዲሁ መግለፅ ተገቢ ይሆናል።... Read more »

ኢትዮጵያ የቡና ዕትብቱ የተቀበረባት ሀገር ናት ።የቡና ሥርና ምድር (መሠረት) እንዲሁም ባህል መገኛ ።በአፋን ኦሮሞ ቡነ ይባላል ።የደስታ ተክለወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ቡና የታወቀ ተክል የእንጨት ስም፤ ፍሬው ተቆልቶና ተወቅጦ ፈልቶ የሚጠጣ... Read more »

ርእሳችን ገራገር ቢጤ መሆኑ ያስታውቅበታል። በአንባቢያን ዘንድ ”ድሮስ ሀበሻና እስልምና ምን አለያያቸውና ነው እንደ አዲስ …” የሚል ስሜትን ሊያጭር ይችልም ይሆናል። ግን አይደለም። ሀበሻና እስልምናን በተመለከተ ከምናውቃቸው የማናውቃቸው፤ ካየናቸው ያላየናቸው፤ ከሰማናቸው ያልሰማናቸው... Read more »

የኢሬቻ በዓል በነገው እለት ይከበራል። በመሆኑም ከወዲሁ፤ ኢሬቻ የአንድነትና የአብሮነት ዓርማ ነው! ኢሬቻ ለሰላም፤ ኢሬቻ ለፍቅር! Irreechi nageenyaaf Irreechi jaalalaaf Irreechi Falaasama Dhugeeffannaa Oromooti! የሚሉ ድምፆች ከፍ ብለው በመሰማት ላይ ናቸው። በነገው... Read more »

መስከረም ለኢትዮጵያውያን የተለየ ወር ነው፡፡ሜዳው ሸንተረሩ በአበባ ያጌጣል፤ አዲስ መንፈስ በሰው ልብ ውስጥ ይሰርጻል፡፡ መስከረምን ስናስብ ከአበቦች ውበትና መዓዛ ባሻገር በወሩ ውስጥ የሚከበሩ ልዩ ልዩ የአደባባይ በዓላት ልዩ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡ አንድ በአንድ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ጌዜን የማሞገስ፤ለጊዜ የመዝፈን ባህል አላቸው። ክረምትም ሆነ በጋ እንዲሁም ልምላሜም ሆነ ድርቅ በዘፈኖቻችን ውስጥ የተለየ ትርጓሜ ተሰጥቷቸው ይዘፈንላቸዋል። ከሁሉም በላይ መስከረም ደግሞ የተለየ ተደርጎ የሚዘመርበት እንደሆነ መናገር ለቀባሪው አረዱት ነው። ለመሆኑ... Read more »

አገልጋይነት በብዙ መልኩ ይገለፃል። አገልጋይነትና ቅንነት፤ አገልጋይነትና ታማኝነት፤ አገልጋይነትና አርአያነት ወዘተርፈ የሚለያዩ ባህርያትና ተግባራት አሉት። ከአገልጋይነት ጋር በተያያዘ ብዙ ማለት የሚቻል ሲሆን፤ ከወቅታዊነቱና ከአገራዊ አቅጣጫነቱ አኳያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ አገልጋይነት... Read more »
በችግራችን ወቅት ስለሚደርስልን ብቻ ሳይሆን፤ ሰውን ሰው ያደረገው ዕቁብ ነው ስለተባለም ሳይሆን፤ የራሳችን አገር በቀል እውቀታችን ውጤት ስለሆነም ሳይሆን …፤ ሁላችንም፣ እዚህም እዛም (ዲያስፖራ) ያለነው እንደምናውቀው እቁብ ከእኛው፤ ለእኛው፤ የእኛው …. የሆነ... Read more »