ዘርና ማዳበሪያን በመስመር መዝሪያ ማሽን

አቶ ረዘመ ካህሳይ ይባላሉ፡፡ተወልደው ያደጉት በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ነው፡፡ ትውልድና እድገታቸው በአክሱም ቢሆንም የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በካቴድራል ሥላሴ ፣የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞው... Read more »

ለቆጮ ዝግጅት ቀላል መንገድ – በፈጠራ ሥራ

ቆጮ በአብዛኛው በሀገራችን በደቡቡ ክልል በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ተወዳጅና የተለመደ የምግብ አይነት ነው። ምግቡም የሚዘጋጀው ከእንሰት ሲሆን ኃይል ሰጭ ከሚባሉ የምግብ አይነቶች ሁሉ በጣም የበለጸገ እንደሆነ ይነገርለታል። ነገርግን ምግቡን ለማዘጋጀት በጣም አድካሚና... Read more »

የተስፈኞቹ ተማሪዎች የፈጠራ ሥራና ስጋት

የዓለማችን ኃያላን ሀገሮች ቀደም ብለው ወጣቱን ትውልድ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ ዘርፍ ኮትኩተው በማሳደግ ለችግሮቻቸው መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ሥራዎችን በየትምህርት ተቋማቱ እንዲሠሩና ትምህርት እንዲቀስሙ በማስቻላቸው ዛሬ ላይ የቴክኖሎጂው ማማ ላይ የደረሱ ሲሆን፤... Read more »

የመንግሥት እገዛ በፈጠራ ቴክኖሎጂ

ሮቦቶችን የመፍጠር ብቃት የቴክኖሎጂ ልህቀትንና የሰው ልጆች የፈጠራ አቅምን የሚያሳዩ ብቻ ሳይሆኑ የሰው ልጆች የህልውና ሥጋት ሊሆኑ የሚችሉበት ደረጃ ላይ ስለመሆናቸው የሆሊውድ የሲኒማ ባለሙያዎች በተለያዩ ጊዜያት በሠሯቸው ፊልሞች ለማሳየት ሞክረዋል፡፡ የመጀመሪያው ሥጋትም... Read more »

ሳይንሳዊ ግንዛቤ በኢትዮጵያ – መገናኛ ብዙኃንን እንደማሳያ

በዚህ ዘመን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሰው ልጆች የየትኛውም ችግር መፍትሄ ስለመሆኑ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ለማንኛውም ጉዳይ፣ በማንኛውም ቦታና ሁልጊዜም ሳይንስና ቴክኖሎጂን መጠቀም ለማኅበረሰባዊ ችግሮች የመፍትሄ አካል አድርጎ መውሰድም ተለምዷል፡፡ ዓለም ላይ ግብርናው፣ ትምህርቱ፣ የእለት... Read more »

ልበ ብርሃናማዋ የፈጠራ ባለቤት

ተመራማሪዎችና ጠበብቶች ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ጠዋት ማታ ደፋ ቀና ይላሉ። ቀደመው በመተንበይና መፍትሔ ይሆናል የሚሉትን ሃሳብ በማመንጨት ጭምር ለችግሮች ዓይነተኛ መፍትሔ ጀባ ይላሉ። ቁጥራቸው የሌላውን ዓለም ያህል አይሁን እንጂ ችግር ፈቺ የምርምርና... Read more »

የአፍሪካውያንን ችግር በአፍሪካውያን የሚፈታ ፈጠራ

የፈጠራ ሥራ፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አንድን ሀገር ወደተሻለ እድገት ለማሻገር የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ::ኢትዮጵያም ይህን በመገንዘብ ተቋምዓዊ መመሪያ በማዘጋጀት ለዘርፉ ትኩረት ሰጥታ በመስራት ላይ ትገኛለች::በዚህ ረገድም ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሳይንስ አካዳሚ... Read more »

አሜሪካ ተፀንሶ ኢትዮጵያ የተወለደ የፈጠራ ስራ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀደምት የስልጣኔ ስራዎቿ ዓለም ቢያውቃትም፤ እነዛን የስልጣኔ ሥራዎቿን ማስቀጠል ተስኗት ከስልጣኔ እና ከዕድገት በስተጀርባ ዳዴ እያለች ትገኛለች:: የዛሬ 30 እና 50 ዓመት ከሀገራችን በስልጣኔም በምጣኔ ሀብትም የበታች የነበሩት እንደእነ ቻይና፣... Read more »