የዛሬው የዘመን እንግዳችን አንጋፋ ከሚባሉት የኪነ-ጥበብ ሰዎች አንዱ ነው። በርካታ ደራሲያን የፈጠራ ችሎታቸውን ጨምቀው የከተቧቸውን ድርሰቶች በመድረክ ላይ ሁለንተናዊ ህይወት በመስጠት አንቱ ወደሚሰኝበት ከፍታ የደረሰ የጥበብ ሰው ነው። በተለይም በፀጋዬ ገብረመድህን ‹‹ሀሁ... Read more »
አዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ ነው ተወልደው ያደጉት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ህብረት ፍሬ እና ሥላሴ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ኮከበ ፅባህ ትምህርት ቤት ተምረዋል። ኮተቤ መምህራን ኮሎጅ ገብተው በጂዮግራፊ መምህርነት... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር አሩሲ ክፍለ አገር ዴራ አማኑኤል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ዴራ አማኑኤል እንዲሁም አሰላ መለስተኛ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል፡፡ በቅድስት ሥላሴ... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን በጉራጌ ዞን ቆለኖረና ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ስሙ ጫንጮ ቅዱስ ቂርቆስ ደብር በሚባል አካባቢ በ1928 ዓ.ም ነው የተወለዱት። እንደማንኛውም የገጠር ልጅ የወላጆቻቸውን ከብቶች እየጠበቁ ነው ያደጉት። በእድሜ ሲጎረምሱ ወደ... Read more »