
በመዲናዋ ያለ ልማት ለዲፕሎማቲክ ተቋማት አገልግሎት በሚል ታጥረው የነበሩ 12 ቦታዎች ውላቸው ተቋርጦ አጥራቸው ተነሳ።
ቦታዎቹ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ከቀነኒሳ ሆቴል ጀርባ የሚገኙ ሲሆን፥ እያንዳንዳቸው በአማካይ 2 ሺህ ካሬ ሜትር ያህል ስፋት እንዳላቸው ተነግሯል።
ተቋማቱ ቦታዎቹን እንዲያለሙ ወይም ንብረታቸውን እንዲያነሱ በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባና በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፥ በኩል ተደጋጋሚ ውይይት ሲካሄድ መቆየቱን የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ባንክ እና ማስተላለፍ ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር አቶ በየነ ላምቢሶ ገልጸዋል።
ይሁን እንጅ ተቋማቱ እስካሁን ድረስ ቦታዎችን አለማልማታቸውን እና ንብረታቸውን አለማንሳታቸውን ተከትሎ ውላቸው ተቋርጦ በዛሬው ዕለት አጥራቸውን የማንሳት ስራ መሰራቱን ተናግረዋል።
በመዲናዋ ቦታዎችን ያለ ልማት አጥረው ያስቀመጡ እና ውላቸው ተቋርጦ በዛሬው ዕለት አጥራቸው ከተነሳባቸው የዲፕሎማቲክ ተቋማት መካከል ቱርክ፣ ቤኒን፣ ኮንጎ፣ ዛምቢያ እና ኒጀር ይገኙበታል ተብሏል።
መሬቶችም በአፋጣኝ ወደ ከተማ አስተዳደሩ መሬት ባንክ ገብተው ለህብረተሰቡ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ የልማት ስራዎች ላይ ይውላሉ ነው የተባለው።
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለ ልማት ታጥረው የተቀመጡ እና ውላቸው የተቋረጡ ቦታዎችን አጥር የማፍረስ ስራ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል ሲል የዘገበው ኤፍ ቢ ሲ ነው።
Hello! Do you know if they make any plugins to help
with SEO? I’m trying to get my blog to rank for some targeted keywords but I’m not seeing very good success.
If you know of any please share. Thanks! You can read similar article here: Wool product
Hey there! Do you know if they make any plugins to assist with SEO?
I’m trying to get my website to rank for some targeted keywords
but I’m not seeing very good results. If you know of any please share.
Many thanks! I saw similar art here: Your destiny
I am extremely inspired along with your writing skills and also with the structure to your blog. Is this a paid subject or did you customize it your self? Either way keep up the excellent high quality writing, it’s uncommon to peer a nice blog like this one today. I like press.et ! Mine is: Beacons AI
I am extremely impressed together with your writing talents as well as with the layout on your weblog. Is that this a paid subject or did you customize it yourself? Anyway keep up the nice quality writing, it is uncommon to peer a nice weblog like this one these days. I like press.et ! I made: HeyGen