
አዲስ አበባ፡- የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ አስታወቀ። የጋራ ግብረ ኃይሉ የኢድ-አልፈጥር በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ አውጥቷል። በየትኛውም እምነት ውስጥ... Read more »

አዲስ አበባ፡- መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የገባውን ቃል እንደማያጥፍ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለሠራተኞች የኑሮ ሁኔታ መሻሻል እና በተለያዩ የሥራ ከባቢዎች የሚነሱ ቅሬታዎችን በዘላቂነት ለመፍታት ጥልቅ ጥናቶች እየተካሄዱ ነውም ተብሏል፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መጪውን 1443ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ በአንድ ቀን ብቻ ከ101 ሺ በላይ ለሚሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ ማጋራቱን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ለማፍራት እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማስረከብ መንገዱን መጥረግ አስፈላጊ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የአገር መከላከያ ሠራዊትን... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »