ከዓድዋ ድል ታሪክ ምን ተጠቀምን?

የዓድዋ ጦርነት መነሻው ምን ነበር? በኢትዮጵያ እና በጣልያን መካከል እ.አ.አ ግንቦት 2 ቀን 1889 አንድ ስምምነት ይፈረማል። ይህም ሃያ አንቀጾችን የያዘ እና ሁለቱ ሀገራት ወዳጅነታቸውን ለማጠናከር የፈረሙት ነበር። ስምምነቱ የውጫሌ ውል/ስምምነት ይባላል።... Read more »

ተጨማሪ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ ማምጣት- አንድ እርምጃ ወደፊት

ከአማረኛ ቋንቋ በተጨማሪ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ አራት ቋንቋዎች፤ ማለትም አፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ፣ ሶማሊኛ እና አፋርኛ ቋንቋዎች በሚኒስትሮች ምክር ቤት ታጭተዋል። ይህንን በተመለከተ ምሁራንን አነጋግረናል። ጉዳዩ ለበርካታ ጊዜ ሲንከባለል የቆየ መሆኑን... Read more »

ታሪክን በተግባር የዘከረ ጉዞ

የጥቁር ሕዝብ ታላቅ ድል የሆነው ዓድዋ የተራሮቿን ያህል ገዝፎ የኢትዮጵያውያንን ገድል ለዓለም ማድረሱን ቀጥሏል። ጥንት ለዚቺ አገር ክብር አጥንታቸውን የከሰከሱ፤ ለአገር ሉዓላዊነት እራሳቸውን መስዕዋት ያደረጉ ጀግኖች በብዙ መልክ መታወሳቸውን ቀጥሏል። እነዚያ ጀግኖች... Read more »

የግብርና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ለኢኮኖሚ ዕድገት

የአገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማፋጠን ግብርናን ማዘመን፤ ምርትና ምርታማነትን ማሻሻልና ጥራትን ማስመዝገብ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ በግብርና ለሚተዳደሩ አገራት ወሳኝ ነው። በመሆኑም ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችን ማፍራት እና ዘመናዊ... Read more »

የዓድዋ የድል ታሪክ በውጭ መገናኛ ብዙኃን ዕይታ

እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም ዓድዋ፤ የኢጣሊያ መንግስት የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል ከሆኑ... Read more »

እኛ እና አድዋ

እኛን ኢትዮጵያውያንን ለዓለም ህዝብ በሰፊው ካስተዋወቁን ክስተቶች መካከል አንዱና ዋነኛው የአድዋ ድል ነው። ይህ ላይደበዝዝ የደመቀው የኛ ታሪክ አንተ ባትፈልገውም በወርቃማ ቀለም የተፃፈ ማንነትህን የሚያፈካልህ ጌጥ ነው። ይህ በውብ ቀለም ተፅፎ ጥቁሮችን... Read more »

በዓድዋ ድል የሴቶች አስተዋጽኦ ሊታወስ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ:- የጥቁር ሕዝቦች መገለጫ፤ የኢትዮጵያውያን ኩራት በሆነው የዓድዋ ድል ሴቶች ያበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊታወስ ይገባል ተባለ፡፡ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል የታሪክ መምህሩ አቶ ዳንኤል ወርቁ በተለይ ለአዲስ... Read more »

እኩል ክብር ለድሉም ለተዋጊውም!

ጣልያን ቅኝ ለመግዛት ወደ አፍሪካ አህጉር ስትመጣ ረፍዶባታል። ያዘገያት ደግሞ ሀገሪቷ ውህደት ላይ መሆኗ ነበር። ውህደቷ እንደተጠናቀቀ ታዲያ ወደ አፍሪካ ስትመጣ አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት በተለይ በእንግሊዝና በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር ወድቀዋል። የራበው... Read more »

ለጥቁር ሕዝቦች የታገሉ የስፖርቱ ዓለም ከዋክብት

የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከአስር ዓመት በፊት ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው በተለያዩ ዓለምአቀፍ የስፖርት መድረኮች ስፖርተኞች በዘርና በቆዳ ቀለማቸው መገለል የተለመደ እንደሆነ ያትታል። ይህ እውነታ አሁን ላይ አደጉ በምንላቸው አገራት ስፖርት ላይ... Read more »

አማራጭ ሃሳብ አምጡ!

ከብዙ ጊዜያት በፊት በአንድ አገር ውስጥ የሚኖሩ ማህበረሰቦች ነበሩ። እነርሱንም የሚያስተዳድር አንድ ንጉሥም ነበር። ይህ ንጉሥ የሚያስተዳድራቸውን ነዋሪዎች በደስታ ያኖራቸው ነበር። በእሱ የአገዛዝ ዘመን ሁሉም ነዋሪዎች በነፃነት ተገቢውን ነገር በማድረግ በሰላም ኑሯቸውን... Read more »