
አዲስ አበባ፡- የህዳሴው ግድብና የውሃ አጠቃቀም ዙሪያ የሚካሄዱ ድርድሮች ተነጥለው ሊታዩ እንደሚገባ የውሃ ሀብት ምህንድስና ምሁሩ ዶክተር አድማሱ ገበየሁ ተናገሩ፡፡ የአባይ ወንዝንና የህዳሴው ግድብን በሚመለከት ሚዲያዎች ተናበውና ቋሚ አጀንዳ አድርገው ሊሰሩ እንደሚገባም... Read more »

«ለፍቅር እንሩጥ ጥላቻን እናምልጥ» በሚል መሪ ቃል የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ለማካሄድ ፍቃድ መገኘቱን አዘጋጁ ፍቅር ያሸንፋል በጎ አድራጎት ማኅበር አስታወቀ። የማህበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅና መስራች አቶ... Read more »
4ተኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ችቦ መለኮስ ሥነ ሥርዓት ከትናንት በስቲያ በመቖለ ሮማናት አደባባይ በርካታ የከተማው ነዋሪዎች በተገኙበት ተከናውኗል። በሥነ ሥረዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል፣ ለቶኪዮ... Read more »
በአሁኑ ወቅት ዓለማችን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተፈተነች ትገኛለች፡፡ በቫይረሱም ምክንያት ሰው እንደ ቅጠል በእያንዳንዱ ሰከንድ ይረግፋል። በሽታው በትንፋሽና በንክኪ በቀላሉ የሚዛመት መሆኑ ደግሞ ስርጭቱን በቀላሉ ለመቆጣጠር አዳጋች አድርጎታል፡፡ ታዲያ በዚህ የዓለማችን ስጋት... Read more »
ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል እንዲሉ አመለኛ ሌባ ያገኘውን ከመስረቅ ወደኋላ አይልም። ታዲያ ሌብነት ሁሌም አይቀናምና አንድም በሰዎች መደብደብን ባስ ሲልም በፖሊስ መያዝና ለአስር መዳረግን ያስከትላል። ሌባ ከትንንሽ እቃዎች አንስቶ አስከ ከፍተኛ ውድ... Read more »
በፈረንጆቹ አቆጣጠር የካቲት 7 ቀን 2020 የተከሰተውና በዓለም ጤና ድርጅት ‹‹ኮቪድ 19›› የሚል አዲስ ስያሜ ያገኘው የኮሮና ቫይረስ መላው ዓለምን ስጋት ውስጥ ከቷል። የዓለም ህዝቦች በከፍተኛ ስጋት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፣ቫይረሱ ከአንዱ ሃገር... Read more »

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእጅጉ ይናፍቃል፡፡የግንባታውን መጠናቀቅ በኢትዮጵያዊም ሆነ በትውልደ ኢትዮጵያዊ በእጅጉ በጉጉት የመጠበቁን ያህል ግንባታው ከፍፃሜ እንዳይደርስ የሚፈልጉ አካላት ጣልቃ በመግባት የተለያዩ ደንቃራዎችን ሲያስቀምጡ ኖረዋል፤ ዛሬም እንደዚያው፡፡... Read more »

ከመግቢያው በስተቀኝ የአንድ መስኮት አገልግሎት የሚሰጥበት ትልቅ ሕንፃና ትንሽ አለፍ ብሎ ደግሞ ጤና ጣቢያ ይታያል። በስተግራ ግራ ደግሞ ፖሊስ ጣቢያ እና የእሳት አደጋ መከላከያና መቆጣጠሪያ ሕንፃዎች ይገኛሉ። ከእነዚህ ውጪ አንደም ሕንፃ አይታይም... Read more »

በእሥራኤል ምድር አገር ለመምረት ፍላጎት ያለው ማንኛውም የምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲ አሸናፊነቱን ለማረጋገጥ መቶ ሃያ መቀመጫዎች ካሉት የአገሪቱ ፓርላማ 61 ያህሉን ማግኘት ግድ ይለዋል ይህን ያህል ማሳካት ያልሆነለት ደግሞ ከሌሎች ተፎካካሪዎቹ ጋር ድምፁን... Read more »

አዲስ አበባ እንደተመሠረተች ብዙም ሳትቆይ ውሃ በቧንቧ ገባላት በ18 86ዓ.ም ከእንጦጦ ኪዳነ ምህረት አካባቢ የወጣውን ውሃ በቧንቧ እንዲተላለፍ ያመቻቸው ስዊዘርላንዳዊው የንጉሡ አማካሪ አልፍሬድ ኤልግ ነበር ውሃው እንዲገባ የተደረገውም እምዬ ምኒሊክ ቤት ሲሆን... Read more »