ሁሉም ሃላፊነቱን ይወጣ !

መንግስት የኮረና ቫይረስ ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ መግለጫዎችን እየሰጠ ነው። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች አሀዝም እየጨመረ መጥቶ 11 ደርሷል። ቫይረሱ ወደ ሀገራችን መግባቱ ይፋ ከተደረገ አንስቶም መንግስት በሽታውን ለመከላከል የሚያስችሉ መግለጫዎችንና ማሳሰቢያዎችን እየሰጠ ነው።... Read more »

የዞኑን ቡና በጥራትም በብዛትም የተሻለ ለማድረግ እየተሰራ ነው

በደሌ፡- በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የሚመረተውን ቡና በጥራትም ሆነ በብዛት የተሻለ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ። ኃላፊው አቶ ቶሎሳ ቢሎ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ አካባቢው በቡና የሚታወቅ ነው።... Read more »

“ግብርናው ሳይቀየር ኢትዮጵያ ልትቀየር ብልፅግናም ሊመጣ አይችልም”የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ግብርናው ሳይቀየር ኢትዮጵያ ልትቀየር ብልፅግናም ሊመጣ አይችልም›› ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። አቶ ሽመልስ፣ ከትናንት በስቲያ በምሥራቅ ሸዋ ቦሰት ወረዳ በመስኖ የለማ የቆላ ስንዴ ማሳ በጎበኙበት ወቅት... Read more »

ሕዝቡ ጤናውን በመጠበቅ በግድቡ የቦንድ ግዥ ላይ እንዲሳተፍ ተጠየቀ

  አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሕዝብ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ስርጭቱን ለመግታት አስፈላጊውን ርብርብ ከማድረግና ጤናውን ከመጠበቅ ባሻገር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የቦንድ ግዥ ላይ እንዲሳተፍ ተጠየቀ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት • በሁሉም የየብስ ድንበሮች ላይ የሰዎች ዝውውር ዕገዳ ተጣለ • በክልከላ ተላላፊዎች ላይ የጸጥታ አካላት እርምጃ ይወስዳሉ • ለበሽታው መከላከል ሥራ አምስት ቢሊዮን ብር ተመድቧል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሁሉም የየብስ ድንበሮች የሰዎች ዝውውር ዕገዳ መጣሉን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ገለጹ። በበሽታው ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የጸጥታ አካላት ተከታትለው እርምጃ እንዲወስዱ አሳሰቡ። ለመከላከል ሥራው አምስት... Read more »

‹‹ወደ ቶኪዮ የምንሄደው ለተሳትፎ ሳይሆን ለማሸነፍ ነው››

ኢትዮጵያ ለኦሊምፒክ ድል አዲስ ባትሆንም ውጤቷ በአትሌቲክስ ብቻ የተገደበ ስለመሆኑ እርግጥ ነው።ተሳትፎዋም ቢሆን ከቦክስ፣ ብስክሌትና ውሃ ዋና ስፖርቶች ያልዘለለ ነው።ጃፓን በመዲናዋ ቶኪዮ ከአራት ወራት በኋላ በምታስተናግደው የ2020 ኦሊምፒክ ግን ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ... Read more »

ነገን አላሚው የፈጠራ ባለሙያ

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ከፍተኛ ትኩረት እየተሰጠ ይገኛል። ተቋማቱ ትኩረት የሚያደርጉት የህብረተሰቡን ችግሮች ሊቀርፉና ሊያቃልሉ በሚችሉ የምርምርና የፈጠራ ግኝቶች ላይ ነው። እነዚህም ግኝቶች በአብዛኛው የህብረተሰቡን መሠረታዊ ችግሮች... Read more »

አፍሪካ ኮሮናን ለማሸነፍ ኢኮኖሚዋን ማጠናከር አለባት

አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት ወደ ጦርነት እየተጓዙ በነበረበት ወቅት በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ውስጥ ቡቦኒክ የተባለ ወረርሽኝ ተከስቶ በአንድ ዓመት ጊዜ በከተማዋ ይኖሩ ከነበሩ ህዝቦች 15 በመቶ ገደማ ማጥፋቱ ይነገራል። በወቅቱ ሴኔጋልን ያስተዳድር... Read more »

ባይሆን ጥሩ ነበር፤ ግን ሆነ

ሳንፈልግ የሚያስፈግጉን፤ ሳንወድ የሚያስቁን ብዙ ሁነቶች በሰሞኑ በውዝግብ ውስጥ አሳልፈናል። እርግጥ ነው እንደ ማህበረሰብ ለጉዳዮች ያለን ግንዛቤ እጅግ ያነሰ ነው። የኛ ያልሆኑ ነገሮች ደግሞ አዳዲስ ለሚፈጠሩ ጉዳዮች ማለቴ ነው። እንጂማ ስለኛ ከኛ... Read more »

“ግብፆች ወደ ድርድር የሚመጡበትን መንገድ መፈለግ ይሻላቸዋል” ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ

የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በጂኦግራፊና በጂኦ ፖለቲክስ የትምህርት መስክ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል። ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ትውልዳቸው ቢሾፍቱ ከተማ ሲሆን፤ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ደግሞ ጀርመን ከሚገኘው ኦስና ብሩክ ዩኒቨርሲቲ በጂኦ ፖሊቲክስና ሶሻል ጂኦግራፊ የትምህርት... Read more »