“ችግሮቻችንን በመቅረፍ ብልጽግናን ማምጣት እንችላለን” አቶ መሀመድ ረፊ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ተንታኝ

አዲስ አበባ:- በመደመር ትልቅ ሀሳብ የነበሩብንን ችግሮች በመቅረፍ መበልፀግ እንደሚቻል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ተንታኝ ተናገሩ፡፡ የውጭ ግንኙነት ባለሙያ የሆኑት አቶ መሐመድ ረፊ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ መደመር ከብልፅግና ጋር እራሱን አቆራኝቶ መምጣቱ ከዚህ በፊት ያላሟላናቸውንና በሀገር ቤት ውስጥ ይስተዋሉ የነበሩ የሙስና መንሰራፋት፣ የዴሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር እጦት እንዲሁም መሰል ችግሮቻችንን መቅረፍ … Continue reading “ችግሮቻችንን በመቅረፍ ብልጽግናን ማምጣት እንችላለን” አቶ መሀመድ ረፊ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ተንታኝ