”የነገው የልጆቻችን ህይወት የተሳካ እንዲሆን መልካም የሆነና በሳይንስ የተደገፈ የልጅ አስተዳደግ ዘይቤዎችን መጠቀም አስፈላጊ ነው‘ ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ፣ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት

በመልካም ስነምግባር የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር ትውልዱን ከልጅነቱ ጀምሮ በተገቢው መንገድ ማሳደግ እንደሚገባ በርካታ ጸሃፍት መክረዋል ዘክረዋል። በዛሬው ዕትማችን ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ፣ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት ስለ መልካም የልጆች አስተዳደግ ያካፈሉንን ምክሮች ይዘን ቀርበናል።... Read more »

ጅብና ቀበሮ

አስመረት ብስራት  ልጆች እንዴት ናችሁ። ሰላም ነው። ለዛሬ በእማማ ዘይነባ አቡበከር ደረሞ ከተተረኩ የሀገራችን ተረቶች አንዱ የሆነውን ይዤላችሁ መጥቻለሁ። መልካም ንባብ። ከዕለታት አንድ ቀን ጅብና ቀበሮ ቤት ፍለጋ ይሄዳሉ። ጅቡ ትልቅ ቤት... Read more »

ሕፃናት እንዴት ምግብ ይጀምሩ?

አስመረት ብስራት  ወላጆች በተለይ አዳዲስ ወላጆች ሕፃናት ልጆቻቸውን ምገብ ማስጀመር በጣም ከባድና የሚያሳስብ ነገር ይሆንባቸዋል። ይህን ችግር የተገነዘቡት የሕክምና ባለሙያው ለወላጆች ይሆን ዘንድ አንድ መፅሃፍ አዘጋጅተዋል። ወይዘሮ ቤተልሄም ለማ ይባላሉ። ወይዘሮዋ የሶስት... Read more »

አባ ቡኩሽ

አስመረት ብስራት  ሠላም ልጆች እንዴት ናቸሁ? እኔ በጣም ደህና ነኝ። ትምህርት ቤት ውስጥ ጥንቃቄያችሁን አላቋረጣችሁም አይደል። ልጆች እናንተ ትልቅ ሆናችሁ ሀገራችንን የምትረከቡት እናንተ ስለሆናችሁ ርቀታችሁን በመጠበቀ መልኩ ቶሎ…ቶሎ በመታጠብ አፍና አፍንጫችሁን በማስክ... Read more »

አስቸጋሪ ልጅ የለም፤ የተቸገረ ልጅ እንጂ

አስመረት ብስራት  አስቸጋሪ ልጅ የለም፤ የተቸገረ ልጅ እንጂ የሚለው ግንዛቤ ውስጣችን እስካልገባ ድረስ የሚማቱ፣ የሚጮሁ፣ እቃ የሚሰብሩ ልጆችን መርዳት እንችልም። ለዚህም ነው በዚህ መነሻ ልጆችን መርዳት የሚገባን መሆኑን ለማመልከት የተነሳነው። እንደዚህ ዓይነት... Read more »

ግብዙ ሰውዬና ጥበበኛዋ ሴት

አስመረት ብስራት  ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላም ለእናንተ ይሁን። በምንኖርባት ሀገር ኢትዮጵያ ትልልቅ ሰዎች ልጆቻቸውን በተለያዩ ተረቶች ሲያስተምሩ ይታያል። ለዛሬም በትግራይ አካባቢ የሚኖሩ አባቶች ስለአንድ ግብዝ ሰው እና ከጥበብ ጋር አብራ ስለምትኖር ሴት... Read more »

ልጆችን ገደብ ወይም ልክ ማስያዝ የወላጅ አንድ ሃላፊነት ነው

 አስመረት ብስራት ወላጆች የተለያዩ የሥነ ልቦና ፀሀፍት ስለልጆች አስተዳደግ ከፃፉት ላይ ለዛሬ ልጆችን ገደብ ማስያዝ ምን ያህል በልጆች አስተዳደግ ላይ ያለውን ጠቀሜታ ያስመለክተናል መልካም ንባብ። ገደብ እና ሥነ ሥርዓት ባንድም በሌላ ተያያዥነት... Read more »

“መስማት የተሳነው ቤተሰብ”

አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ። ሰላም ነው? የሀገራችን አባቶች በርካታ ተረቶችን ለልጆች በመንገር እንደሚያስተምሩ ታውቃላችሁ አይደል? አዎ ለዛሬም በአፋር አካባቢ የሚገኙ አባቶች ከፃፏቸው ተረቶች በጋሽ መሃመድ አህመድ የተተረከውን ተረት ተረት እንዲህ አቅርቤላችኋለሁ።... Read more »

መልካም የልጅ አስተዳደግ መርሆዎች

አስመረት ብስራት መልካም የልጅ አስተዳደግ መርሆዎች የሚመነጨው በወላጆችና በልጆች መካከል ባለ የጠነከረ፣ በመተማመንና በተሳሰረ ግንኙነት ነው፡፡ ከልጆች ጋር ያለው የፍቅር፣ የመከባበርና የመተዛዘን ሁኔታ የቤተሰብ ትስስሩን ሲያጠናክረው የመጨካከን ግንኙነቱ ግን የቤተሰብን ትስስር ያዳክማል፡፡... Read more »

ቤተ-መፃህፍት ገንብቶ ያስረከበው ትውልደ-ኢትዮጵያዊ ብላቴና

አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ባለፈው ሳምንት የጠፈር ተመራማሪ መሆን ስለሚፈልገው ልጅ የፃፍኩትን ፅሁፍ አንዳንድ ልጆች እንደወደዱት ነግረውኛል። ልጆች በዛሬው ፅሁፌ ደግሞ ጋዜጦችንና መፅሄቶችን በማንበብ የንባብ ባህላችሁን እንድታዳብሩ እመክራችኋለሁ። ልጆች ለጋስ መሆን... Read more »