የንባብ ሳምንቱና የዲላ ልጆች ተሳትፎ

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ። ሳምንት ከዲላ ልጆች ጋር አስተዋውቄያችሁ ነበር፤ አስታወሳችሁ አይደል? በጣም ጥሩ። ዛሬም ወደ እዛው ልወስዳችሁ ነውና በንባብ አማካኝነት ከዲላና ከማስተዋውቃችሁ ልጆች ጋር በሚገባ ለመተዋወቅ ተዘጋጁ። ተዘጋጃችሁ፣... Read more »

ቆይታ ከዲ ላልጆች ጋር

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ። ባለፈው ሳምንት ወደ ዲላ በመሄድ ከእነ ተማሪ በረከት ማስረሻ፣ አቤኔዘር ፀጋዬና ጓደኞቻቸው ጋር መገናኘትና እነሱን ከእናንተ ጋር ማስተዋወቅ ስለነበረብኝ፣ ወደ እዛ በመሄዴ ምክንያት ሳንገናኝ ቀረን አይደል? ምንም ችግር የለም።... Read more »

“የአውሮፕላን በረራ ምስጢሮች” – የታዳጊው መጽሐፍ

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁትን እንግዳ እንዴት እንዳገኘሁት ልንገራችሁና ይህ ጎበዝ ልጅ ምን እንደሚሰራ አብረን እናነባለን። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ በሰላም የሕጻናት መንደር ጋር በመተባበር ማንበብ... Read more »

”የልጆች መጻሕፍት‘ ለልጆች

ልጆች ስለ “የልጆች መጻሕፍት” ምንነት ታውቃላችሁ አይደል? አዎ፣ የልጆች መጻሕፍት ለልጆች ተብለው፣ እናንተን የመሳሰሉ ልጆችን ታሳቢ አድርገው የሚፃፉና ቀለል ተደርገው የሚዘጋጁ መጻሕፍት ናቸው። በተለያዩ ቀለማት የተዋቡ ሲሆኑ ብዙውን ጊዜም በሥዕል የታጀቡ (የተደገፉ)... Read more »

የበላይ ዘለቀ ልጆች

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ። ልጆች፣ ባለፈው ሳምንት ስለ በየነ አጫውቻችሁ ነበር። አስታወሳችሁ? በበላይ ዘለቀ ቁጥር 2 ትምህርት ቤት በአዕምሮ እድገት ዝግመት ምክንያት ልዩ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ስልጠና ከሚወስዱት ልጆች መካከል... Read more »

ጎበዙና ታታሪው በየነ

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራ፣ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ነበር? ከሆነ ሁሉም ጥሩ ስለሆነ ቢበዛባችሁም አትበሳጩ። ደሞ’ም እኮ ሥራ በጣም ጥሩ ነው። በተለይ ለጤናና... Read more »

የአባት ምክር ለልጆች

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ ልጆች፣ በጣም ጥሩ። ዛሬ አባቶቻችን ልጆችን ምን ብለው እንደሚመክሩ እናያለን። ይኸውላችሁ ልጆች አባቶቻችን፣ አያት ቅድመ አያቶቻችን ለልጆች ጥሩ አመለካከት ነው ያላቸው። ልጆች ጨዋ ሆነው፣ በትምህርታቸው... Read more »

አብርኆት ለልጆች

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ስላም ናችሁ? በጣም ጥሩ ልጆች፣ በጣም ጥሩ!!! ልጆች ከሳምንት በፊት “ልጆችና መጻሕፍት” በሚል ርእስ ባስነበብኳችሁ ጽሑፍ መጻሕፍትን ማንበብ ለልጆች የሚሰጠውን ጥቅም፤ በአጠቃላይም የንባብን ፋይዳ ነግሬያችሁ ነበር። እግረ መንገዴንም ጽሑፉ... Read more »

የገና በዓልና ልጆች

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? ደህና ናችሁ? ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም ጥሩ ነው እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። ምክንያቱም ጎበዝ ያልሆነ ተማሪ ምን እንደሚገጥመው በደንብ ታውቃላችሁ። መልካም ዛሬ ስለ ገና በዓል /ስለጌታችን አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ... Read more »

ልጆችና መጻሕፍት

ታዲያስ ልጆች፣ እንደምን ሰነበታችሁ? መቸም የዛሬ ርእሴን ስታዩ በጣም እንደተደሰታችሁ እርግጠኛ ነኝ። ለምን እርግጠኛ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ? አዎ፣ እርግጠኛ የሆንኩት ልጆችና መጻሕፍት ያላቸውን ግንኙነት በሚገባ ስለማውቅ ነው። በመሆኑም ዛሬ ስለ መጻሕፍት እናወራለን። ከዛ... Read more »