ኢትዮጵያውያን በመስከረም ወር ከጫፍ እስከጫፍ ይደምቃሉ። ወሩ አዲሱን ዓመት በተስፋ ለመቀበል የሚያስችላቸው ብሩህ ተስፋ የሚሰንቁበት ነው። የዓመቱ የመጀመሪያ ወር በሆነው መስከረም የእያንዳንዱን ማሕበረሰብ እሴት አጉልተው የሚያሳዩ በርካታ በዓላት በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ይከበራሉ።... Read more »
የ2016 ዓ.ም አጠናቅቀን አዲሱን የ2017 ዓ.ም ዛሬ ተቀብለናል። ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት በተስፋ፣ በአንድነትና በጋራ ለመልማት አቅድ በማውጣት ተቀብለውታል። አዲስ ዓመት ያለፈው የስራና የኑሮ ዘይቤ የሚገመገምበት፤ ጥሩውን ይዞ ክፍተት ያለበትን ደግሞ ለማረም በጥሩ... Read more »
ጳጉሜን ሶስት ላይ እንገኛለን። የ2016 ዓ.ም መገባደጃ የአዲስ ዓመት መግቢያ ደጃፍ ላይ ነን። እንደሚታወቀው የ2016 ዓ.ም የመጨረሻው እሁድ ነው። በመሆኑም የዝግጅት ከፍላችን በተጠናቀቀው ዓመት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተመዘገቡ ውጤታማ ሥራዎች ላይ ትኩረቱን... Read more »
በዓለማችን ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቱሪስቶች የመካነ አንስሳና አኳሪየም (zoo tourism) በመጎብኘት ቀዳሚ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ጎብኚዎች መዳረሻ ከሚያደርጓቸው ታሪካዊ፤ ባሕላዊ መስሕቦች፣ የአርኪዮሎጂና የፓሊዮንትሮፖሎጂካል ስፍራዎች በላይ የተሻለ ቁጥር የሚያስመዘግቡትም በከተሞች መካከል የሚገኙት... Read more »
የበጋው ወር አልፎ ክረምት ሲገባ የኢትዮጵያ አርሶ አደር ከተፈጥሮ ጋር ያለው ወዳጅነት ይጠብቃል። ከጋራ ሸንተረሩ፣ ከሜዳ ጉድባው ጋር መነጋገር ይጀምራል። ከዝናቡ፣ ከማጡ፣ ከብርድና ቁሩ ጋር ይፋለማል፡፡ የሰብል እርሻውን አለስልሶ በዘር ይሸፍናል፣ የጓሮ... Read more »
ኢትዮጵያ የምታመርተው ቡና በወጪ ንግድ ከሚያስገኘው ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ በተጨማሪ በቱሪዝም ዘርፍ ሀገሪቱን ለማስተዋወቅ ግዙፍ አቅም እንዳለው ይነገራል። በዘርፉ ዘለግ ያለ ልምድ ያላቸው ምሁራን ‹‹የቡና አመራረት ዘዴን ከውብ ባህላዊ የቡና አፈላል ጋር አዛምዶ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም በቱሪስት መስህብ ሀብት ከሚታወቁ ሀገራት ተርታ ትሰለፋለች። ቀደምት የሰው ልጅ ስልጣኔ ደረጃን የሚያመለክቱ ቅርሶች፣ የምድራችንን የተፈጥሮ ስብጥርና ውበት የሚያሳዩ ሀብቶች፣ ማህበራዊ መስተጋብርንና የኑሮ ዘይቤን የሚያመለክቱ ባህላዊ እሴቶችን የያዘች ስለመሆኗ የሚያሳዩ... Read more »
የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅሪተ አካል ግኝት ታሪካዊና ለዘርፉ ተመራማሪዎች መነቃቃትን የፈጠረ ስለመሆኑም ይነገራል። የሰው ዘር መገኛ ስፍራን ያመላከተና ሳይንቲስቶችን ለተጨማሪ ምርምሮች ያነሳሳ ነው። ሳይንስ የዝግመታዊ ለውጥ አመጣጥን ለማጥናት የጥንት ቅሪተ አካላትን በምርምር በማካተት... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ቅርስነት የተመዘገቡ የበርካታ መስህቦች ባለቤት ነች። ጥንታዊ ሥልጣኔና ሀገረ መንግሥት ያላት ቀደምትና የሰው ዘር መገኛ ጭምር ናት። በሀገሪቱ የአርኪዮሎጂ ፣ የፓሊዮንቶሎጂና ፓሊዮአንትሮፖሊጂ (መካነ ቅርሶች ጥናት) እንዲሁም የኢንታንጀብል (የማይዳሰሱ) ኢትኖግራፊ... Read more »
የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ በርካታ ባለስልጣናት በተገኙበት በይፋ ተመርቋል። ፕሮጀክቱ በቱሪዝም መዳረሻ ልማት ሥራዎች እየተመዘገቡ ካሉ ውጤታማ ሥራዎች መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የቱሪዝምና... Read more »