የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት በቅርቡ በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበሩ የሚታወስ ነው። ከነዚህ መካከል – ኢትዮጵያን በቱሪስት አስጎብኚዎች ዕይታ” በሚል ርዕስ የፎቶ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሙዚየም አካሂዶ ነበር። የዝግጅት... Read more »
ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይነገራል። ለዚህ ደግሞ በርካታ ማሳያዎችን ማንሳት ይቻላል። ብዙ ወደኋላ መሄድ ሳይጠበቅብን በአዲስ አበባና እምቅ የቱሪዝም ሃብት ባላቸው አካባቢዎች ላይ “መዳረሻዎችን”... Read more »
ጊፋታ የወላይታ ዘመን መለወጫ ነው።ከአሮጌ ነገር ወደ አዲስ ነገር መራመድን፣ ከአሮጌ መንፈስ ወደ አዲስ መንፈስ መለወጥን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገርን የሚገልጽ የአዲስ ዓመት ብስራት ሲሆን፣በጥቅሉ ጊፋታ የሚለው ቃል ትርጉም በኩር ወይም ታላቅ... Read more »
አዲስ ምእራፍ ተጀምሯል። ይህን ብሩህ ተስፋ አብሳሪ እለት ደግሞ ኢትዮጵያውያን (ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች) በጋራ አድምቀውታል። ዜጎች አዲስ የተመሰረተውን መንግስት ስልጣኑን የሰጡት ይሁንታ የሰጡት በምርጫ ድምፅ ብቻ ሳይሆን በምስረታው ስነ ስርአት ላይ... Read more »
መስከረም ለእኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ፀጋና በርካታ በረከትን ይዞልን ይመጣል። ሁሌም የያዝነው ዓመት ተገባዶ አዲሱን ስንቀበል በወጋገን ፈክተን በልምላሜ ተከበን በአደይ አበባ አጊጠን ነው። እኛ የራሳች የዘመን መቁጠሪያ፣ የራሳችን ፊደልና ከተፈጥሮ ጋር የምንግባባበት... Read more »
በኢትዮጵያ ወርሃ መስከረምን ተከትለው በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል የገዳ ሥርዓት አንዱ አካልና የኦሮሞ ሕዝብ የአንድነት፣ የመተሳሰብና የምስጋና በዓል የሆነው ኢሬቻ ነው። ኢሬቻ እሳቤው ፍቅርና መተሳሰብ ሆኖ የኦሮሞ ሕዝብ በዓይኑ ማየት የማይችለውን አምላክ... Read more »
ኢትዮጵያ ከሌላው ዓለም በተለየ የራሷ የዘመን ስሌትና ቀመር ያላት ጥንታዊት አገር ናት። ክረምት አልፎ መስከረም ሲጠባ፣ አሮጌ አመት ሄዶ አዲሱ ይገባል :: ለኢትዮጵያውያን መስከረም የአመት መጀመሪያ ወር ናት:: ከአንዱ ዘመን ወደ ሌላው... Read more »
«አሸባሪው ህወሓት በመከላከያ ሰራዊት ሲመታ ጥቃቱን በገዳማት፣ መስጂዶችና አብያተ ክርስቲያናት ላይ አድርጓል»- ዶክተር ሂሩት ካሳው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ክፉኛ ከጎዳቸው ዘርፎች ውስጥ አንዱ ቱሪዝም ነው። በተለይ የወረርሽኙን መከሰት ተከትሎ በርካታ ሀገራት ድምበራቸውን በመዝጋታቸውና የእንቅስቃሴ ገደቦች በመደረጋቸው በርካታ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ከጎብኚዎች ርቀው ቆይተዋል፡፡ በዚህም በተለይ... Read more »
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች፣ ሲምፖዚየሞች፣ ስልጠና እና የተለያዩ ኩነቶች በማዘጋጀትና በስፋት በማካሄድ፣ እንዲህ ላሉ የተለያዩ ኩነቶች ተመራጭ ሀገር ሆና ስትንቀሳቀስ ቆይታለች። ክልል ከተሞችን ጨምሮ በመዲናዋ አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዱ የነበሩ ኩነቶችን ተከትሎም... Read more »
የዛሬዋ ነሐሴ 16 ልጃገረዶች በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል አምረውና ደምቀው በየዓመቱ አደባባይ ላይ የሚታዩበት ለእነርሱ ብቻ የተሰጠች ቀን ስለመሆኗ ይታወቃል:: በተለይ በአማራና በትግራይ ክልሎች የሚገኙ ልጃገረዶች ይህችን ቀን የሚጠብቋት በጉጉት ነው:: በዕለቱ የክት... Read more »