ጽጌረዳ ጫንያለው ቢሻው በለጠ ይባላሉ። የቀድሞ ማዕከላዊ ማርሽ ባንድ ቴነር ሳክስፎን መሳሪያ ተጨዋች ናቸው። አገራቸውን በደርግ ጊዜ በውትድርናው ዘርፍ እግረኛ እንዲሁም የሙዚቃ መሳሪያ ተጨዋች ሆነው አገልግለዋል። ኢህአዴግ በመግባቱ የተነሳ ስለተበተኑ ራሳቸውን ለማሸነፍ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ትርፍነሽ ዋልተንጉስ ትባላለች። ቀደም ሲል የመከላከያ ሰራዊት አባል ነበረች። በተለይም በመገናኛ ኦፕሬሽን ሥራዋ ብዙዎች ያውቋታል፤ ያደንቋታልም። እንደውም ከስራ ወዳድነቷና ከታዋቂነቷ አንጻር ገና ትምህርት ላይ እያለች ነው ‹‹ሉሲ›› የሚል ቅጽል ስም... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው አቶ ደጀኔ ጥሩነህ ይባላሉ። ከ47 ዓመታት በላይ በአውቶሞቲቭ መስክ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ላይ አገልግለዋል። በተለይ በራሳቸው አቅም ተምረውና እውቀት ቀስመው ጥሩ ደረጃ ላይ ቢደርሱም ‹‹ያለኝን ለአገሬ ልጆች›› ማለታቸውን አልዘነጉም።... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው የትምህርት ደረጃቸውም ሆነ የአገልግሎት ሁኔታቸው አንቱ የሚያስብላቸው ቢሆንም እድሜያቸው ግን አንቱታን አያላብሳቸውም ።ስለዚህም ወጣት በመሆናቸው ከአንቱታው ይልቅ አንቺን መርጠናልና በዚህ እንድንቀጥል ይሁንልን ። እንግዳችን ዶክተር ሀና የሺንጉስ ትባላለች ።ከሰርተፍኬት ተነስታ... Read more »
የመጀመሪያዎቹ ዘመናት የተወለዱት ከእናታቸው ከወይዘሮ የልፉዋጋ ደስታ እና ከአባታቸው ከአቶ ጥሩነህ ካሳ ገጠራማ በሆነችው ‹‹ግድልኝ ቀበሌ ደጋ ዳሞት ወረዳ›› ነው። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም ለራሳቸው የአስኳላ ደጃፍን ያልረገጡት ወላጆቻቸው ከዘመናዊ ትምህርት ጋር አገናኟቸው።... Read more »
የኢትዮጵያን አግሮ ፓስቸራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ ደግሞ የአዲስ አበባና ዙሪያዋ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው አገራቸውን እያገለገሉ ይገኛሉ።ልጆቻቸውን አባትም እናትም ሆነው አሳድገዋል።የዛሬው የሕይወት ገጽታ ተጋባዥ አቶ ኤልያስ ጉዮ። የዝግጅት ክፍላችን... Read more »
ስድስት ልጆችን ከወደቁበት አንስተው አሳድገዋል። አምስቱን አሁንም ድረስ ከሥራቸው አድርገው እየተንከባከቡ ይገኛሉ። ሶስቱን አስተምረው ለቁም ነገር ሲያበቁ ሁለቱን ደግሞ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ አድርገዋል። ‹‹ልጅ የአገር ሀብት ነው›› ይላሉ። ዛሬም ቢሆንላቸው ሌሎችን ከወደቁበት ቢያነሱ... Read more »
አካባቢው በደን የተሸፈነ ነው። መሬቱ ደግሞ እጅግ በጣም ለም። የወደቀና የሚዘራ ፍሬ ሁሉ የሚበቅልበት፤ በጥቂት ቦታ ብዙ የሚታፈስበት። ምን ይሄ ብቻ ለእንሰሳት እርባታ ምቹ ነው። የወተትና የስጋ አገር ነው። አካባቢው የሚገኘው በቀድሞ... Read more »
የሥራን ዓለም ከተቀላቀሉ ለአንድም ቀን የቅጥር ማስታወቂያ አይተውና ተወዳድረው አያውቁም። በኔዘርላንድ የልማትና ተራአዶ ድርጅት( ኤስ ኤን ቪ ) ውስጥ ከ46 ዓመታት በላይ ሠርተዋል። ከአራት አስርት ዓመታት በዘለለው የሙያ ልምዳቸው በኢትዮጵያና በሌሎች አገሮች... Read more »